Fana: At a Speed of Life!

ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ኩባንያዎች የማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶስት ቢሊየን ብር በላይ ኢንቨስትመንት ያስመዘገቡ አራት ኩባንያዎች የማዕድን ማምረት ፈቃድ እንደተሰጣቸው የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የፈቃድ ስምምነቱን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) እና የኩባንያዎቹ ስራ አስፈጻሚዎች…

ከንቲባ አዳነች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመኖሪያ ቤት ህንጻዎች ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 3 ባለ 5 ወለል የመኖሪያ ቤት ህንጻዎች ግንባታን አስጀመሩ፡፡ ከንቲባ አዳነች ዛሬ ማለዳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ አካባቢ ለልማት ከሚኖሩበት አካባቢ ለተነሱ…

በተፈጥሮ የሚከሰት የልብ ህመም ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ የሚከሰት የልብ ህመም መንስኤው የማይታወቅና ልንከላከለው የማንችለው ተፈጥሯዊ የጤና ችግር መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የህጻናት ስፔሻሊስትና የህጻናት የልብ ሃኪም ዶ/ር ታደሰ…

በቀጣዮቹ ዓመታት በፋይናንስ አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ የብሔራዊ ባንክ አመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ዓመታት በፋይናንስ አገልግሎት አሰጣጥና በዘርፉ አሳታፊነት ላይ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ። የባንኩ ገዥ ይህን የተናገሩት በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ግምገማ ላይ በተካሄደ የፓናል ውይይት…

ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ልማት ገብተዋል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በግማሽ ዓመቱ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 55 ባለሀብቶች ወደ ልማት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። "በተቀናጀና ቀጣይነት ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ አምራች ኢትዮጵያን እውን…

ሌሴቶ በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌሴቶ መንግሥት በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው በኢትዮጵያ የሌሴቶ አምባሳደር ንቺዩዋ ሴኬቴ ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከአምባሳደር ንቺዩዋ ሴኬቴ ጋር በግብርናው ዘርፍ በጋራ መሥራት…

የመንግሥታቱ ድርጅት እስራኤልና ሃማስ ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እንዲቻል እስራኤል እና ሃማስ ተኩስ እንዲያቆሙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ባሳለፍነው ቅዳሜ የእስራኤልና ሃማስን ጦርነት ሸሽተው ከግማሽ በላይ የጋዛ ሕዝብ…

በኦሮሚያ ክልል በ7 ዞኖች በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን መምረጥ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጅማን ጨምሮ ከሰባት ዞኖች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን መምረጥ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረትም÷ ከጅማ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉ አባቦር፣ ምሥራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ለሕግ በማቅረብ ጠንካራ አፈፃፀም መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገወጥ የሕፃናት ዝውውርን በመከታተልና ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ለሕግ በማቅረብ ጠንካራ አፈፃፀም መመዝገቡን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሕዝብና ከመንግሥት የተጣለበትን ተልዕኮ ለመወጣት ከሚመለከታቸው…

ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር ስለሚችል ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት አጋማሽ እስከ ግንቦት መጨረሻ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር ስለሚችል ሕብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ለማ መሠለ…