Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ''ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በክልሉ ሁሉም ዞኖች ከለውጡ በኋላ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱም ነው ነው የተገለፀው። በኦሮሚያ ክልል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና…

ከ310 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 310 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከመጋቢት 13 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 189 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ እና 121 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የወጭ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለሆነ የልማት መፍትሔ መሠረት ለመጣል በፅናት መቆሟን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለሆነ የልማት መፍትሔ መሠረት ለመጣል በፅናት መቆሟን አረጋገጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የምዕራብ ኦሞ ዞንን መጎብኘታቸውን እና በዚህም የተሰማቸውን ደስታ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

አቶ አደም ፋራህ ብልጽግና በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ተጨባጭ ስኬቶችን እያስመዘገበ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ተጨባጭ ስኬቶችን በማስመዝገብ ላይ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አባላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አባላት ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ÷ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት…

አንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በባህል ቡድን ውስጥ ለረጅም ዓመታት ያገለገለችው አንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡ አርቲስቷ በተለይም÷ በፉከራ፣ ሽለላና ቀረርቶ ሥራዎቿ በሕዝብ ዘንድ ትታወቃለች፡፡ የአርቲስቷ…

የሞሪንጋ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሪንጋ በባህላዊ መንገድ በምግብነትና በመድሃኒትነት በማገልገል ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው ተክል ነው፡፡ በሀገራችን "ሺፈራው" እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል በአሚኖ አሲድ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ6 እና በቫይታሚን ሲ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት ጄን ቻርልስ ካራምባን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ ጉዳዮች እና ከአሁን በፊት ሁለቱ ሀገራት በትብብር የሚሰሩባቸውን ጉዳዮች ይበልጥ…

ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ በደቡብ ሱዳን ለሚሰማሩ ከፍተኛ መኮንኖች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ በደቡብ ሱዳን ለሚሰማሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ከፍተኛ መኮንኖች ሽኝት ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ እንደገለጹት÷የኢትዮጵያ ፖሊስ ሠራዊት በሥነ-ምግባሩ እና…