Fana: At a Speed of Life!

ዓለም ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ለመደገፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በትብብር መሥራቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊሳ ሮሰን እና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባንኩ ድጋፍ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ10ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ መሥተዳድር ምክር ቤቱ የክልሉ ተቋማት 17 ማቋቋሚያና ማስፈፀሚያ ደንቦች ላይ ከተወያየ በኋላ ውሳኔ ማሳለፉን የክልሉ…

በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡንና ያመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ባካሄዱት የድጋፍ ሰልፍ የለውጡን…

ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በሂርና ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ሂርና ከተማ ሀገራዊ ለውጡንና ይዞት የመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉ ''ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ መሆኑን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡…

በምስራቅ ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ፡፡…

ባለፉት 6 ዓመታት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል መሠረት ተጥሏል – ከንቲባ ተሾመ አዱኛ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ዓመታት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል መሠረት ተጥሏል ሲሉ የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ(ዶ/ር) ገለጹ። በሸገር ከተማ አስተዳደር ከለውጡ በኋላ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል የሚያግዝ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ…

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በለውጡ የተገኙ ውጤቶችን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ተካሂዷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ማያ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ማያ ከተማ በለውጡ የተገኙ ውጤቶችን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ተካሂዷል፡፡ 'በምክክርና በመደማመጥ ሠላምን እናጸናለን'፣ 'ድላችንን እንጠብቃለን'፣ 'ለቀጣይ ስኬት በጋራ እንሰራለን'፣ 'ለውጡን እናጸናለን' እና…

ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሻሸመኔ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የመጡ ለውጦችን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በሻሸመኔ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፋት ዓመታት በለውጡ መንግስት የመጡትን የማህበራዊ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በተጨማሪም…

በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ከተለያዩ የሸገር ከተማ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች በለውጡ ማግስት የተገኙ ተጨባጭ ለውጦችን በመልዕክቶቻቸው…