Fana: At a Speed of Life!

ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፈኞቹ ዉስጣዊ ሰላማችን በማጽናት ዉጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ ሰላማችን በእያንዳንዳችን ቤት ናት፣ በክልሉ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ…

በገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፈኞቹ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን እንወጣለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብና እኩይ…

በድሬዳዋ ከተማ የውኃ ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ 2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ሕይወት ማለፉን የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ተኩል አካባቢ በድሬዳዋ 03 ቀበሌ ደምሴ ረታ ሕንጻ ግሪን ዴይ ፔኒሲዮን ግቢ ውስጥ መከሰቱን ፖሊስ…

የአንጀት ቁስለት በሽታ እንዴት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት ቁስለት በሽታ የምግብ መፍጫ ሥርዓትን አዋኪ መሆኑን የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በሽታው በየትኛውም የዕድሜ ክልል በሚገኙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን÷ በተለይም በወጣትነትና ጎልማሳነት ዕድሜ ባሉ ሰዎች ላይ በስፋት እንደሚከሰት…

የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት አስተዳደር በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኦዲት በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት አስተዳደር በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኦዲት በስኬት መጠናቀቁን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

ቻይና ለኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛኦ ዚዩዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢንዱስትሪ ዘርፍ የሁለቱን ሀገራት ትስስር ይበልጥ በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ቅባቱ የወጣለት የአኩሪ አተር…

በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ፡፡ አብዱልሽኩር ኢማም ፣ኮንስታብል ሙህዲን አማን እና አብዱልአዚዝ ራህመቶ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀጽ 32(1)…

የፊቼ ጨምበላላ ዋዜማ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊቼ ጨምበላላ ዋዜማ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በነገው ዕለት የፊቼ ጨምባላላ በዓል በርካቶች በተገኙበት በአደባባይ የሚከበር ሲሆን÷ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምታትም በየአካባቢው በዓሉ እየተከበረ እንደሚቆይ ተመላክቷል፡፡ ዛሬ ከምሽቱ…

በ850 ወረዳዎች የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊ ልየታ መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ850 ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተከሄደው የተሳታፊ ልየታ መጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ በ1ሺህ 300 ወረዳዎችና ከተማ አሥተዳደሮች…

የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት መዳረሻ እንዲሆኑ ያግዛል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት መዳራሻ እንዲሆኑ ለማድረግ ታቅዶ እተተገበረ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ቀጣናውን በመሰረተ…