Fana: At a Speed of Life!

የህዝበ ሙስሊሙ መተጋገዝና የመረዳዳት እሴት ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ወቅት የነበረው የመተጋገዝና የመረዳዳት እሴት ቀጣይነት ሊኖረው እንደሚገባ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ-አልፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ…

ከንቲባ አዳነች ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም÷ በዓሉ በወንድማማችነትና በእህታማማችነት የደመቀ አንድነት የሚዳብርበት እና…

ጎጃምን ሲያውክ የነበረው ጽንፈኛ ሀይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል – ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎጃምን ሲያውክ የነበረው ጽንፈኛ ሀይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ሲሉ የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ። ጀኔራል አበባው ታደሰ ዛሬ በፍኖተ ሰላም ከተማ ከጎጃም ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት…

በረመዳን ወር የታየዉ የመተሳሰብና የመረዳዳት ተግባር ቀጣይነት ሊኖረዉ ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በረመዳን ወር የታየዉ የመተሳሰብ፣ ተካፍሎ የመብላትና የመረዳዳት ተግባር ቀጣይነት ሊኖረዉ እንደሚገባው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ። ም/ርዕሰ መስተዳድሩ ለእስልምና እምነት ተከታዮእ እንኳን ለ1…

በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የ38 ፍልሰተኞች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ የመን በመጓዝ ላይ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስጠም አደጋ የ38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋው የተከሰተው በትናንትናው ዕለት በጅቡቲ ሰሜን ምስራቅ ጎዶሪያ የባህር ዳርቻ…

በ2ኛ ዙር ወደሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየው በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ለመጡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል…

በምድረ ገነት፣ ዳባት፣ አርማጭሆ፣ ወይን አምባ ከተሞች እና በአንሳሮ ወረዳ ህዝባዊ ድጋፍ ተካሂዷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (አፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ምድረ ገነት ከተማ፣ በሰሜን ጎንደር ዳባት ከተማ፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አርማጭሆ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህባዊ…

ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቢስቲማ፣ መሐል ሜዳ እና ማሻ ከተሞች ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ፣ ሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ ከተማ እና ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች…

በመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-ሀገር ከተማ እና በሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-አገር ከተማ እና በሰሜን ወሎ ሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊ እና…

በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ ለሀገራችን ብልፅግና እውን መሆን እንተጋለን፣ በጋራ ጥረት ሰላማችንን እናረጋግጣለን…