Fana: At a Speed of Life!

የጅምላና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት ለማድረግ የተያዘው እቅድ ሸማቹን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅምላ እና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሃብቶች ክፍት ለማድረግ የተያዘው እቅድ በተለይ ሸማቹን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ምሁራን ገለጹ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስ እና ፖለቲካል ኢኮኖሚ ተመራማሪ ደጀኔ ለማ (ዶ/ር)እንዳሉት÷ንግዱን ለውጭ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው ጣሰው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ ጋር ባደረጉት…

አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ደኅንነት በማስጠበቅ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ሰፊ አበርክቶት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር) በተወለዱ በ84 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። አስማማው ቀለሙ(ዶ/ር)…

ወደ 3 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 250 ጤና ኬላዎችን ወደ ሁለተኛ ትውልድ አሳድገናል- ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 3 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 250 ጤና ኬላዎችን ወደ ሁለተኛ ትውልድ አሳድገናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመለስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በጤና ተቋማት አቅርቦትና ጥራት ላይ እየተሰራ ባለው…

በሁሉም ዘርፎች ሰራዊቱን የመገንባት ሂደት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ዘርፎች ኢትዮጵያን የሚመጥን ሰራዊት የመገንባት ሂደት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለቤላ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግንባታ የመሠረተ…

የምግብና ሥርዓተ-ምግብ መጓደልን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ ከሚደረገው ጥረት በተጓዳኝ ልማቱ ሥርዓተ-ምግብ ተኮር እንዲሆን እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንደ ሀገር የተቀመጠውን የምግብና ሥርዓተ-ምግብ መጓደል ችግር ለመቀነስ የተያዘውን ግብ ለማሳካት…

የጤና መረጃ ስርዓትን ዲጂታላይዝድ በማድረግ 4 ሺህ የጤና ተቋማትን በኔትወርክ ማስተሳሰር መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን የጤና መረጃ ስርዓት ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በተሰሩ ሰፋፊ ስራዎች 4 ሺህ የጤና ተቋማትን በኔትወርክ ማስተሳሰር መቻሉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና መረጃ ስርዓትን ለማሻሻል በተጀመረው "ዲኤችአይኤስ ቱ" መተግበሪያ አማካኝነት…

አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን ቪዥን 2035 የአየር መንገድ ሰልጣኞች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ቪዥን 2035 የአየር መንገድ ሰልጣኞች በደማቅ ስነ ስርዓት በማሥመረቅ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለውን ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በያዘው ዕቅድ መሠረት…

ተወዳዳሪ የንግድ ዘርፍ ለመፍጠር የብድር አቅርቦት ማመቻቸት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተወዳዳሪና ለምጣኔ ሀብታዊ እድገት አስተዋፅኦ የሚያበረክት የንግድ ዘርፍ ለመፍጠር በጥናት የተደገፈ የብድር አቅርቦት ማመቻቸት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የብድር አቅርቦት በቢዝነስ ስራዎች ላይ ስላለው…

ጥላቻ ተሸንፎ አብሮነትና ፍቅር እንዲጎለብት ህዝበ ሙስሊሙ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል-ም/ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥላቻ ተሸንፎ፣ አብሮነትና ፍቅር እንዲጎለብት ሙስሊሙ ኅብረተሰብ የበኩሉን እንዲወጣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…