Fana: At a Speed of Life!

ቀላል መለማመጃ አውሮፕላን ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር አውሮፕላኑ ነጌሌ አካባቢ ለማረፍ መገደዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የሐዋሳ ቅርንጫፍ በመደበኛው ስልጠና ልምምድ ላይ የነበረ ቀላል የተማሪዎች መለማመጃ አውሮፕላን ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር አውሮፕላኑ ነጌሌ አካባቢ ለማረፍ መገደዱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ የተፈጠረውን…

ኢትዮ ቴሌኮም በ305 የገጠር ቀበሌዎች ተግባራዊ የሚደረግ “የሞባይል ኔትወርክ ሶሉሽን” ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም 305 የገጠር ቀበሌዎችን ተደራሽ የሚያደርግ "የሞባይል ኔትወርክ ሶሉሽን " ገንብቶ ስራ አስጀመረ ፡፡ የሞባይል ኔትወርክ ሶሉሽን ግንባታዉ የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቁን ተከትሎ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ…

በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 747 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 147 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 3 ሺህ 747 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማነቃቃት…

በሐረሪ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ ግብዓት የሚሆን አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ የመጀመሪያው ምዕራፍ መጀመሩን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት እንደሚከናወን እና1 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የአዲስ አበባ ከተማ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት እቅድና የ2016 በጀት ዓመት የመንግስትና የፓርቲ ሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በ2016 በጀት…

ወርልድ ስኪል ኢትዮጵያን 88ኛ አባል አድርጎ መዘገበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክኅሎት ልማት ላይ የሚሠራው ዓለም አቀፉ"ወርልድ ስኪል" ተቋም ኢትዮጵያን 88ኛ አባል አድርጎ መመዝገቡ ተገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ተቋም አባል መሆኗ ለወጣቶች ክኅሎት፣ ሙያቸውም ቦታ እንዲኖረው የሚያግዝ ትልቅ ዕድል መሆኑን የሥራ እና ክኅሎት…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ውስጥ ያለውን ሚና የሚያሳድግ ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ውስጥ ያለውን ሚና የሚያሳድግ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ አስገነዘቡ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት የግብር አሰባሰብ ዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ አቶ…

ሱፍሌ ማልት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንቱን እንዲያስፋፋ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል- ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱፍሌ ማልት ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን ኢንቨስትመንት እንዲያስፋፋ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ከሱፍሌ ማልት ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ…

ሂዝቦላህ በእስራኤል ላይ በሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት መፈፀሙን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ወደ ሰሜናዊ እስራኤል ተከታታይ የሰው አልባ አውሮፕላን እና የሮኬት ጥቃቶችን መፈፀሙን ገለጸ፡፡ እስራኤል ባለፈው ሳምንት የቡድኑን ከፍተኛ አዛዥ መግደሏን ተከትሎ እየተጠበቀ ያለው የበቀል እርምጃ ገና ይቀጥላል ሲልም…

መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ደብቀው በተገኙ ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በመሠረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ እጥረት እንዲፈጠር ምርት ደብቀው በተገኙ ህገወጦች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ምርቶችን በመደበቅ እና ሰው ሰራሽ የሸቀጥ እጥረት እንዲፈጠር በማድረግ በምርቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ…