Fana: At a Speed of Life!

የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አፈጻጸም ላይ ያተኮረ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር በተከናወኑ ተግባራትና የተገኙ ለውጦች ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ነገ በሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል። በምክክር መድረኩ ለመሳተፍ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ በእንስሳትና አሣ ሀብት…

በወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የፌደራል ፣የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም የከተማው…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጀኔራል ፍራንሲስ ኦሞንዲ ኦጎላን ህልፈተ-ሕይወት በማስመልከት የኃዘን መግለጫ አስተላልፈዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሃዘን መግለጫቸው፤ ጀኔራል…

አቶ አረጋ ከበደ የክልሉን ዘመናዊ የመንገድ ሥራዎች አፈጻጸም ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ እና ሌሎች የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ የሚገነቡትን የዘመናዊ የመንገድ ሥራዎች አፈጻጸም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ከልደታ በማርዳ እብነ በረድ ፋብሪካ አቋርጦ ወደ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ…

በጂዳና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከጉዞ ሰነድና ፓስፖርት ጋር በተያያዘ ያለባቸውን ችግር ለመቅረፍ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂዳና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከጉዞ ሰነድና ፓስፖርት ጋር በተያያዘ ያለባቸውን ችግር ለመቅረፍ ከአካባቢው ኮሚዩኒቲ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ ከተለያዩ…

የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴደራል እድሳት ስራ 75 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴደራል እድሳት ስራ 75 በመቶ መድረሱን የካቴደራሉ አስተዳደርና ሰበካ ጉባኤ አስታውቋል፡፡ የእድሳት ስራውን ለማጠናቀቅ 85 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግና 172 ሚሊየን ብር ውል ተፈፅሞ እድሳቱ እየተከናወነ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአካባቢ ብክለትን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዝያ 2016 እስከ መስከረም 2017 ዓ.ም የሚቆይ ክልል አቀፍ የብክለት መከላከል ንቅናቄ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የኢፌዴሪ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ፍሬነሽ መኩሪያ በዚሁጊዜ እንደገለጹት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማመጣጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በክልሉ ከተሞች የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡ ቢሮው በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀው የፌዴራል 1320/2016 የመኖሪያ ቤት…

የከተማ መሬት አያያዝን አስመልክቶ በተዘጋጀ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሬት አያያዝን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በተዘጋጀ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ። "የከተማ መሬት የሊዝ ገበያ ባህሪያት በኢትዮጵያ" በሚል በተካሄደው ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…

ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስታወቁ፡፡ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ኮንፍረንሱን ኢትዮጵያ ፣ብሪታኒያ እና የተባበሩት…