የሀገር ውስጥ ዜና በአውቶሞቲቭ ዘርፉ የሳፋሪ ተሽከርካሪዎችን ለማምረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታ እና ለሀገር ውስጥ ምርቶች ቅድሚያ ለመስጠት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በአውቶሞቲቭ ዘርፉ የሳፋሪ ተሽከርካሪዎችን ለማምረት በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማዕድንና ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Amele Demsew Apr 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ከተመለሱት 1 ሺህ 262 ዜጎች ውስጥ 1ሺህ 261 ወንዶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ Amele Demsew Apr 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውደ ርዕይው በተለያዩ መርሐ ግብሮች ለሦስት ሳምንታት ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ የማጠናቀቂያ መርሐ ግብሩ ተካሂዷል፡፡ በአውደ ርዕይው ስራዎቻቸውን ለውድድር ያቀረቡ እና ከአንድ እስከ ሦስት ለወጡ ስታርት አፖችን እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በስንዴ ምርት ላይ የታየው ስኬት በአትክልትና ፍራፍሬም ሊደገም ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Amele Demsew Apr 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ምርት ላይ የታየው ስኬት በአትክልትና ፍራፍሬም ሊደገም እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በመልካሳ ምርምር ማዕከል በአትክልትና ፍራፍሬና በሜካናይዜሽን እየተሰሩ ያሉ የምርምር ስራዎችን ጎብኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየምን ጎበኙ Amele Demsew Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመላው ኢትዮጵያ አካባቢዎች የተወጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየምን ጎብኝተዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን እና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ ማዕከላትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ Amele Demsew Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተከሰተውና የሀገሪቱን ሰፊ ግዛት ባካለለው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ምክንያት ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ማለፉንና ሁለት ሰዎች ደግሞ መጥፋታቸው ተነግሯል፡፡ በጎርፍ አደጋው 103 ሺህ 500 ሰዎችለጉዳት መጋለጣቸውም ተጠቁሟል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች ሽልማት መድረክ ተካሄደ Amele Demsew Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቅናቄና የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እዉቅና እና ሽልማት መድረክ በቡታጅራ ከተማ ተካሄደ:: "ከየካቲት እስከ የካቲት ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቀናቄ…
Uncategorized በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ Amele Demsew Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ በሦስት ቀበሌዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ50 ሺህ መምህራንና የትምህርት አመራር የብቃት ስልጠና ሊሰጥ ነው Amele Demsew Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት ለ50 ሺህ መምህራንና የትምህርት አመራሮች የብቃት ስልጠና እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል ። ስልጠናው የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍና የመምህራን ብቃትን ለማሳደግ ያለመ ሲሆን÷ በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ይሰጣል…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ፖላንድ ዋርሶው በረራ ሊጀምር ነው Amele Demsew Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው 4 ሳምንታዊ በረራዎችን ማድረግ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዋርሶው በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) የተመዘገቡ ቅርሶች መገኛ፣ የድንቅ ኪነ…