የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘውን ሠላም ለማጠናከር በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Amele Demsew Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገኘውን ሠላም ለማጠናከር እና ሥር ለማስያዝ በርካታ ሥራዎችን በማከናወን ላይ እንገኛለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ። በክልሉ የተገኘውን ሰላም ዘላቂነት አጽንቶ ማስቀጠልን ያለመ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ Amele Demsew Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የትንሣዔ በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡ የማዕድ ማጋራቱ ዝቅትኛ ገቢ ካላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከበዓል ጋር ተያይዞ የኑሮ ውድነትን ለመከላከል በተዘጋጀ ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ Amele Demsew Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የትንሣዔ በዓልን ምክያት በማድረግ ሰው ሠራሽ የኑሮ ውድነት እንዳይባባስ ለመከላከል በተዘጋጀ የማስፈፀሚያ ዕቅድ ላይ ግብረ-ኃይሉ መከረ፡፡ ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ጤናማ ግብይት እንዲኖርም ግብረ-ኃይሉ ሥድስት አቅጣጫዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የተመድ ዋና ጸሀፊ ልዩ ተወካይና ዩኤንሶም ሀላፊ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ ልዩ ተወካይና በተባበሩት መንግስታት የሶማሊያ ድጋፍ ተልዕኮ(ዩኤንሶም) ሀላፊ ካትሪዮና ላንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ሚኒስቴር የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የፌዴራልና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ተካሂዷል፡፡ ፕሮግራሙ በግሎባል ክላይሜት ፈንድ (ጂሲኤፍ)የፋይናንስ ድጋፍ በ165 ሚሊየን ዶላር በጄት በአለም…
Uncategorized የብልጽግና ፓርቲ የ9 ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስት ቀናት የሚቆየው የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽሕፈት ቤቱ የዘርፍ ኃላፊዎች እና የክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት…
Uncategorized በኮሪደር ልማት የተነሳው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕንጻ የመልሶ ግንባታ ሥራ ተጀመረ Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማት ምክንያት ተነስቶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕንጻ በአዲስ መልክ የመልሶ ግንባታ ሥራ መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ በግንባታው ማስጀመሪያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር ጉባዔ ለመገኘት ናይሮቢ ገቡ Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ጉባዔ ላይ ለመገኘት ኬንያ ናይሮቢ ገባ፡፡ ጉባዔው የማኅበሩ ደጋፊዎች እና ተባባሪ አካላት በአፍሪካ የልማት የገንዘብ ድጋፍ ቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ረቂቅ ሠነድ ላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በብሔራዊ የኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ረቂቅ ሠነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የንግድና ቀጣናዊ ሚኒስትር…