Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሳኤ በዓልን…

83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) -ኢትዮጵያውያን አርበኞች የጣልያንን ወራሪ ኃይል ድል ያደረጉበት 83ኛው የአርበኞች ድል በዓል አራት ኪሎ በሚገኘው የአርበኞች ድል መታሰቢያ ኃውልት በመከበር ላይ ይገኛል። በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ አባት አርበኞች፣ እናት…

የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 ዓ/ም በጀት ሰሚ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 ዓ/ም በጀት ሰሚ መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካለኝ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡ የበጀት ሰሚ መድረኩን የመሩት አቶ አህመድ ሺዴ…

የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠይቋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ም/ቤቶች ፌደሬሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞቻችን እና የከተማ አስተዳደራችን ተቋማት…

ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ መስዋዕተ ቅዳሴ፣ የቅባ ቅዱስ ቡራኬና ህፅበተ እግር የዚሁ አካል ሲሆኑ ቀኑ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ትህትናና መተሳሰብን ያስተማረበት መሆኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶችን ስራ የማስኬድ ተግባር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተከናወኑት የ'ገበታ ለሀገር' ፕሮጀክቶችን ስራ የማስኬድ ተግባር ዛሬ ለኢትዮጵ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል አስረክቧል፡፡ በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን ስራ የማስኬድ…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ጽዱ ኢትዮጵያ ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ጽዱ ኢትዮጵያ " ንቅናቄን በመቀላቀል የ10 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ንቅናቄውን ሌሎች አካላትም እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።

የሰራተኞችን መብቶች የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኞችን ጥቅምና መብቶች የማስከበር እንዲሁም ደህንነታቸውን የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን…

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ ”ንቅናቄን ተቀላቅለዋል። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር የጠቅላይ ሚኒስትር…