Fana: At a Speed of Life!

230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ወደ ሀገር ቤት የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል…

የኦሮሚያና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በአዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ጸጥታ ዙሪያ በወሊሶ ከተማ እየመከሩ ነው። በውይይታቸውም ቀደም ሲል ሁለቱ ክልሎች የሰላምና ጸጥታ መዋቅር ተወካዮች በቡታጅራ ከተማ ተገኝተው የመከሩባቸውን ጉዳዮችና…

የምርት ተወዳዳሪነት ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚመረቱ ምርቶችን መጠንና ጥራት በመጨመር የምርት ተወዳዳሪነት መፍጠር ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታምርት…

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የትግበራ ምዕራፍ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የትግበራ ምዕራፍ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፖሊሲውን ከማስተግበር አንጻር በቀጣይ ስለሚከናወኑ ስራዎች ምክክር እየተደረገ መሆኑም ተገልጿል። በሚኒስትሮች ምክር ቤት የጸደቀው የሽግግር…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ አቅሞችን ወደ ስራ በማስገባት ተጨባጭ ለውጥ አስመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ አቅሞችን ወደ ስራ በማስገባት ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት፤ በንቅናቄው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአንዳንድ ኤምባሲዎች የደቦ መግለጫዎች ተቀባይነት እንደሌላቸው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አንዳንድ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ የሀገሪቱን አበይት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ ዛሬ…

ከሀዋሳ አዲስ አበባ በሚበር አውሮፕላን ጭስ ቢታይም መንገደኞች ደህንነታቸው እንደተጠበቀ ወርደዋል – አየር መንገዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀዋሳ አዲስ አበባ በሚበር አውሮፕላን ጭስ ቢታይም መንገደኞች ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መውረዳቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ የበረራ ቁጥር ኢቲ 154 ዛሬ ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ አውሮፕላኑ ውስጥ ጭስ ታይቷል።…

ቀዳሚ አጀንዳችን ሕግን በማስከበር የልማት እንቅስቃሴን ማስቀጠል ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ቀዳሚ አጀንዳ ሕግን በማስከበር የልማት እንቅስቃሴዎችን ቀጣይነት ማረጋገጥ ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የሰላምና ጸጥታ ሥራዎች የግምገማ…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደጉን ርዕሳነ መሥተዳድሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደጉን የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ገለጹ፡፡ ንቅናቄው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በጥራትና በብዛት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ሥራ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን በሁሉም ወረዳዎች የማስፋት ሥራ መጀመሩን ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። የእንስሳት እና የተፈጥሮ ሀብትን በተገቢው መንገድ ለመጠቀም የሌማት ትሩፋት መልካም አጋጣሚ መፍጠሩንም የገለጹት…