Fana: At a Speed of Life!

ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በአዳዲስ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በጀመርናቸውና በሌሎች አዳዲስ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ከቢግ ዊን…

12ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን የባለድርሻ አካላት ጉባኤ "የአፍሪካን አቪዬሽንን ከማስተሳሰር ባሻገር" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የዘርፉ ተዋናዮች ለአህጉሪቱ የአቪዬሽን መስክ መጪው…

አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር በመፍታት…

ሆራ ትሬዲንግ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆራ ትሬዲንግ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ብር በማበርከት ንቅናቄውን መቀላቀሉን አስታውቋል። የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ይፋ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ#ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ#ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ በተካሄደው ንቅናቄ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ…

ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር መሰብሰቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን የተጀመረው ከማለዳው ሁለት ሰአት ጀምሮ…

አትሌቶቻችን በሩጫ ከማሸነፍ ባለፈ ለውበትና ጽዳት አርአያ ሊሆኑ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌቶቻችን በሩጫ ከማሸነፍ ባለፈ ለውበትና ጽዳት አርአያ በመሆን የሀገራችሁን ውበት መግለጥ አለባችሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ለፅዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከማለዳው…

ም/ ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ እና ከፍተኛ አመራሮች በ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ቴሌቶን ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ታላቁን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ለማስመረቅ በባሕር ዳር ከተማ የተገኙ ከፍተኛ አመራሮች በ"ጽዱ ኢትዮጵያ "ቴሌቶን ላይ በጋራ ተሳትፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉም ከፍተኛ አመራሮች የሚችሉትን ሁሉ…

የአለርጂ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አለርጂ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት በተለይም ለምግቦች፣ ለአበባ ብናኞች፣ ለአቧራ፣ለአየር ሁኔታ እና መሰል ነገሮች በሚሰጠው ምላሽ እንደሚፈጠር ይነገራል። ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ…

በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን በኦሮሚያ ክልል እና በሲሲኢሲሲ መካከል…