የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑክ ጋር ተወያዩ Amele Demsew May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች በሚደገፉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
ጤና የእናቶች፣ ህጻናትና አፍላ ወጣቶች ጤና ተደራሽነት ላይ አበረታች ውጤቶችን አስመዝግበናል ¬- ዶ/ር መቅደስ ዳባ Amele Demsew May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች፣ ህጻናትና አፍላ ወጣቶች ጤና ተደራሽነት ላይ አበረታች ውጤቶችን አስመዝግበናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ፈጠራዎችን መተግበርና ማዝለቅ ለላቀ የእናቶች፣ ሕጻናት እና ወጣቶች ጤና በሚል መሪ ሀሳብ የሚኒስቴሩ የዘጠኝ…
ቢዝነስ በሚያዝያ ወር ብቻ ከ51 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Amele Demsew May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር 2016 ዓ.ም ብቻ ከ51 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚያዝያ ወር 51 ነጥብ 51 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 51 ነጥብ 07 ቢሊየን ብር ወይም የእቅዱን 99 ነጥብ 16 በመቶ መሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ህዝብ ጥያቄ መፍታት የሚያስችል አሰራር ለመፍጠር እየተሰራ ነው-አቶ ጥላሁን ከበደ Amele Demsew May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላዊ ራዕይ እውን ለማድረግ የተግባርና የአስተሳሰብ አንድነት በመፍጠር የህዝባችንን ጥያቄ መፍታት የሚያስችል አሰራር ለመፍጠር እየሰራን ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው አመታዊ የምርምር አውደጥናት እየተካሄደ ነው Amele Demsew May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን አመታዊ የምርምር አውደጥናት እያካሄደ ነው፡፡ "ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ" ለኢንዱስትሪ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው አውደጥናቱ በዋናነት ለኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ ግብዓት ይሆናል ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት፤ ሚኒስቴሩ የመጀመሪያውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመድኃኒት ቤቶችና መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ ሊተገበር ነው Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ መድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ በቅርቡ ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ አስታወቁ፡፡ በመድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024" የተሰኘ ትኩረቱን በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያደረገ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝየም ሊካሄድ ነው። ኤክስፖው "ሣይንስ በር ይከፍታል፤ ቴክኖሎጂ ያሥተሣሥራል፤ ፈጠራ ወደፊት ያራምዳል" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገቡ Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የረጅም ጊዜ ወዳጅና አጋር ሀገር የሆነችው አዘርባጃን መግባታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀው፤ ለተደረገቸው ደማቅ አቀባበል ለሀገሪቱ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባው አዲሱን የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ አጽድቋል፡፡ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሰለሞን ላሌ የውሳኔ ሃሳቡን…