Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ አመራርና አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ አመራርና አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ በልዩ ኮማንዶ ሰልጥነው በተለያዩ ግዳጆች ላይ ጀግንነት የፈፀሙና አሁን ላይም እየፈፀሙ…

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳንኤል በቀለ ÷ደንበኞች…

ሀገር አቀፍ የፖሊስ ምርምር ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ምርምር ሲምፖዚየም በፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን አበበ በዚሁ ጊዜ÷ በሲምፖዚየሙ የፖሊስ አገልግሎት ክፍተቶችን በጥናት ተመስርቶ ማመላከት የሚችሉና ጠቃሚ…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎችና የሪፎርም አተገባበሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተመልክተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀምን ዛሬ…

የሶማሌ ክልል በአምራች ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየተሰራ መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ዑስማን ገለጹ ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሲቲ…

የኢትዮ- ጅቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በጅቡቲ በተካሄደው 16ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ ሚኒስትሮች ኮሚሽን የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ላይ የሀገራቱን የንግድ ግንኙነት አስመልክቶ በተነሱ ነጥቦች ላይ ለመወያየት ያለመ መድረክ ዛሬ ተጀምሯል። በውይይቱ ላይ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

የመንግሥትና የሲቪክ ማኅበራት ድርጅቶች የወጣቶች ፎረም ምስረታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶችን፣ የወጣት አደረጃጀቶችን እና በወጣቶች ዙሪያ የሚሰሩ ባለ ድርሻ አካላትን ያቀፈ የመንግሥትና የሲቪክ ማኅበራት ድርጅቶች የወጣቶች ፎረም ምስረታ እየተካሄደ ነው፡፡ ምስረታውን እያካሄደ ያለው የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቢሾፍቱ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በቢሾፍቱ መርቀን የከፈትነው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊ…

1 ሺህ 147 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በረራ በተከናወነ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 147 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ከተመለሱት 1 ሺህ 147 ዜጎች ውስጥ 1ሺህ 46ቱ ወንዶች፣ 80 ሴቶች…

ባህርዳር ከተማን ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ለማድረግ እየተሰራ ያለውን ስራ ማጠናከር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ከተማን ለጎብኚዎችና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ለማድረግ እየተካሄደ ያለው ልማት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ። የባህር ዳር ከተማ የተቀናጀ የመንገድ ዳር ልማትን በተመለከተ በተዘጋጀ ዲዛይን…