Fana: At a Speed of Life!

በኮሪደር ልማት ስራ የተገኙ እምርታዎችን ቀምረን በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ እንዲሆኑ እንንቀሳቀሳለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውብ መንደሮች ኢትዮጵያ እንድትመስል የምንፈልገውን ብልፅግናዊ ምስል እየገለጡ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት መክፈሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በአፍሪካ ሕብረት ተልዕኮ ሶማሊያ በአትሚስ ጥላ ስር ግዳጁን በስኬት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፌዴራልና የክልል የህዝብ ተወካዮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፌዴራል እና የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በጋራ የሚያከናውኑትን የህዝብ ውክልና ስራ በማስመልከት በወልቂጤ ከተማ እየተወያዩ ነው፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ በዚሁ ወቅት÷ የመንግስት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉና ምርት ያከማቹ 1 ሺህ 435 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ መንገድ ዋጋ በጨመሩ እና ምርትን ባከማቹ 1 ሺህ 435 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ ለሸማቾች፣ ለንግድ ማህበረሰብ ጨምሮ…

አብሮነትን የሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት አብሮነትን የሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ በትኩረት ይሠራል ሲሉ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ አመላከቱ፡፡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች፣ የክልል እና የከተማ አሥተዳደር የሥራ ኃላፊዎች በደሴ ከተማ…

የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የማስጀመሪያ መርሐ- ግብር ተካሂዷል፡፡ በ35 ሄክታር መሬት ላይ ከቻይናው "ሲሲሲሲ" ጋር በመተባበር የሚገነባው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በከተማ ውስጥ አዲስ…

የግብርናው ዘርፍ ሪፎርም የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጥ ለውጥ ማምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመስገን “የግብርናውን ዘርፍ እምቅ አቅም እንጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ መካሄድ…

በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ የስራ እድል ለመፍጠር ዕቅድ ተይዟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ስራ እድል ለመፍጠር ዕቅድ መያዙን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በበጀት አመቱ 20 በመቶ ላይ የሚገኘውን የክልሉን የስራ አጥነት ምጣኔ ወደ 19 በመቶ ዝቅ ለማድረግ ያቀደው…

የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ሀይሎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ስር የሚገኘው የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ‘አዳኞቹ’ በሚል መጠሪያ ያሰለጠናቸውን 12ኛ ዙር የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ሀይሎችን አስመረቀ። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር…

በድሬዳዋ የመጀመሪያ ምዕራፍ አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ምዕራፍ አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራን አስጀመሯል፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በከተማው ከሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፋ 1 ሺህ ተወካዮችን…