Fana: At a Speed of Life!

ስለአፍሪካ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካ ከዓለም በስፋትና በህዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አህጉር ስትሆን በተለይም ወጣት ሃይል የሚገኝባት ናት። ዛሬ የአፍሪካ ቀን ነው ፤ ስለአፍሪካ የምናወራበትና የምንመክርበት ቀን ፤ቀኑ የሚከበረው የአፍሪካ ህብረት የተመሠረተበትን ቀን መነሻ በማድረግ…

ማንቼስተር ዩናይትድ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ በማሸነፍ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ቀያይ ሰይጣኖቹ ውኃ ሰማያዊዎቹን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት…

የኢትዮጵያ አየር ሀይል የአየር መንገዱን አብራሪዎችና ቴክኒሻኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሀይል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎችና ቴክኒሻኖችን አሰልጥኖ አስመርቋል፡፡ በምረቃ መረሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሳው…

በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬትን የማከም ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ በአሲዳማነት የተጎዳ 52 ሺህ 710 ሄክታር መሬት በግብርና ኖራ የማከም ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የአፈር ኃብት ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊሬ አብዮ እንደገለጹት÷ የአፈር…

የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ናሽናል ከተሰኘ ሀገር በቀል ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በስምምነቱ ወቅት…

መዲናችንን ተምሳሌት ለማድረግ የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት ከተማ ለማድረግ የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 9ኛውን ከተማ አቀፍ የሳይንስና ፈጠራ የተማሪዎች ዓውደ ርዕይ በወዳጅነት…

ለጋምቤላ ክልል 4 ሺህ 348 መጽሃፍት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሃፍት አገልግሎት ለጋምቤላ ክልል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ 4 ሺህ 348 የማጣቀሻ እና የፍልስፍና መጽሃፍትን አስረክቧል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ይኩኑአምላክ መዝገቡ በርክክቡ ወቅት…

በመዲናዋ በአፈር መደርመስ አደጋ የአንድ ወጣት ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ በግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ አጠገብ ያለ ቤት ውሃልክ ተደርምሶ የአንድ ወጣት ህይዎት ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ አደጋው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ የረር ጉሊት ተብሎ በሚጠራ…

የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የኢንቨስትመንትና ንግድ ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሀሰን ሙጂብ ኦል ህዋይዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን የኢንቨስትመንት እና ንግድ ተሳትፎ…

ቼልሲ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቸቲኖን በጋራ ስምምነት ከአሰልጣኝነት አሰናበተ፡፡ የ52 ዓመቱ ፖቸቲኖን እንደ አውሮፕያኑ አቆጣጠር ሐምሌ 1 ቀን 2023 ነበር ቼልሲን ለማሰልጠን የሁለት ዓመት ኮንትራት የተፈራረሙት፡፡…