Fana: At a Speed of Life!

ተመድ ለኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የማደርገውን ድጋፍ እቀጥላለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሚያከናውነው የሲቪል ምዝገባ ተግባር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በተመድ የሕጻናት ልማት ፈንድ የሕጻናት ጥበቃ…

በጋራ ጉዳዮች ላይ በመምከር ለተሻለ ለውጥ መስራት ይገባል- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ እና ክልላዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ በመምከር ለተሻለ ለውጥ መስራት ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ጉዳይ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ኢንተርፕራይዞችን ለማበረታታት ያለመ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በሥራ ላይ ያሉ ኢንተርፕራይዞችን ለማበረታታት እና የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም በሀዌላ ወረዳ ኑሬ ዱላቻ ቀበሌ የሚገኙ በወተት ላሞች ዕርባታ አርአያ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ የፋይናንስ አቅሙን ከ70 ቢሊየን ዶላር በላይ ለማሳደግ የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኬንያ ናይሮቢ እያካሄደ ባለው ዓመታዊ ጉባኤ እስከ 2033 የሚተገብርውን አዲስ የ10 ዓመት ስትራቴጂ ይፋ አድርጓል። ስትራቴጂው የበለጸገች፣ አካታች፣ ተጽእኖን መቋቋም የምትችልና አንድነቷ የተጠናከረ አፍሪካን መፍጠርን…

አፍሉዌንስ የተባለው የቻይና ኩባንያ ምርት ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሉዌንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ የቅድመ ኦፕሬሽን ስራዎችን አጠናቆ ምርት ወደ ማምረት መሸጋገሩን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከኮርፖሬሽኑ ጋር የውል ስምምነት ፈፅሞ በባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የቅድመ…

የአረንጓዴ አሻራና የሌማት ትሩፋት መርሐ- ግብሮች ለምግብ ዋስትና መሰረት እየሆኑ ነው-አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራና የሌማት ትሩፋት መርሐ- ግብሮች በዓመት ሦስት ጊዜ በማምረት ለምግብ ዋስትና መሰረት መሆናቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ፥ በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ ልማት በተለይም…

የሪህ በሽታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪህ በመገጣጠሚያዎቻችን ላይ ከሚከሰቱና ከፍተኛ ህመም ሊያመጡ ከሚችሉ በሽታዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ በሽታው በመገጣጠሚያዎች አካባቢ፣ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ በአውራ ጣታችን ላይ ድንገት በሚከሰት ከፍተኛ የሕመም ስሜት፣ በእብጠት እና…

የ4 ዓመት ሕጻንን ያገቱ ግለሰቦች ከ23 እስከ 19 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ የ4 ዓመት ሕጻንን በመሰወር ወንጀል የተከሰሱ 3 ግለሰቦች ከ23 እስከ 19 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ ተከሰሾቹ 1ኛ መሳይ ኢተሳ፣ 2ኛ ረድኤት በላቸው እና 3ኛ ያቦነህ ፍቅሬ ይባላሉ፡፡ 1ኛ…

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሦስተኛውን ሽልማት አሸነፉ። በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት ሦስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሦስተኛውን ሽልማት ከማሌዢያ፣ ሜክሲኮ እና…

ህጎችና ደንቦች የህዝቡን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ በመሆናቸው ለተፈጻሚነታቸው መሰራት እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወጡ ህጎችና ደንቦች የህዝቡን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ በመሆናቸው ለተፈጻሚነታቸው መሰራት እንዳለበት የክልሉ ምክር ቤት ገለጸ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የዞን፣ የወረዳና የቀበሌ ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች…