Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከክልሉ መንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከክልሉ መንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው። ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ሰልጣኝ እጩ መኮንኖችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የሚገኙ ሰልጣኝ እጩ መኮንኖችን ጎበኙ። ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ በጉብኝታችው ÷"ሀገራችንን የመሩ ታላላቅ መሪዎች በሰለጠኑበት ወታደራዊ አካዳሚ በመሠልጠናችሁ…

ባንኩ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ ውስጥ 98 ነጥብ 9 በመቶውን ማስመለስ ችያለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ችግር ምክንያት ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ውስጥ 98 ነጥብ 9 በመቶ ወይም 792 ነጥብ 71 ሚሊየን ብር የሚሆነውን ማስመለስ መቻሉን ገለፀ፡፡…

የነቀምቴ-ቡሬ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ዳግም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ-ቡሬ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ዳግም መጀመሩ ተገለፀ፡፡ የምስራቅ ወለጋ ዞን የመንገድ እና ሎጀስቲክስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ስንበቶ ኢማና÷ የመንገዱ ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል እየተሰራ…

አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው፡፡ ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የወረዳ የህብረተሰብ ተወካዮች ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲያደርጉት የነበረው…

ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ…

በትግራይ ክልል ጽዱና ምቹ ከተማ ለመፍጠር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጽዱና ለመኖሪያ ምቹ ከተማን የመፍጠር ስራ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በአረንጓዴ ልማት የተዋቡ ጽዱና ለኑሮ የተመቹ ከተሞችን ለመፍጠር ከ300 ሚሊየን ብር በላይ መመደቡም ተገልጿል።…

ፕሬዚዳንት ባይደን ዩክሬን የሩሲያን ኢላማዎች በአሜሪካ የጦር መሳሪያ እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዩክሬን በካርኪቭ ግዛት አቅራቢያ የሚገኙ የሩሲያን ኢላማዎች አሜሪካ ባቀረበችው የጦር መሳሪያ እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልጸዋል። የሩሲያ ጦር በቅርብ ሳምንታት ውስጥ በድንበር አቅራቢያ…

ዩኒሴፍ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር በትብብር የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከዓለም አቀፍ የዩኒሴፍ የህጻናት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ፍሪታወን ቀጥታ በረራ በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ሴራሊዮን ፍሪታወን የሚያደርገውን ቀጥታ በረራ በይፋ ጀምሯል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ፍሪታወን በሳምንት 3 ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ ተገልጿል። በበረራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ወቅት የኢትዮጵያ አየርመንገድ…