Fana: At a Speed of Life!

የሲንጋፖር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድል በመጠቀም በኢትዮጵያ በግብርና እና ሌሎች ዘርፎች ኢንቨስት እንዲያደርጉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር ትራንስፖርትን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሲንጋፖር መንግሥታት በትራንስፖርትና ሌሎች የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈረማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሲንጋፖር ሪፐብሊክ…

ለምስራቅ ዕዝ አመራሮች የሽምቅና የፀረ-ሽምቅ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምስራቅ ዕዝ አመራሮች በብርሸለቆ የሽምቅና የፀረ-ሽምቅ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በበየነ መረብ የሰጡት የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድፖስት ሰብሳቢና የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ በቀለ ÷ የአማራ…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከቀቤና ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በየደረጃው ከሚገኙ የቀቤና ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች ጋር መክረዋል። በውይይታቸውም ፥ በልዩ ወረዳው ያለውን የሠላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጅምር ስራዎችን በማጠናከር…

የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ መዋዕለንዋዩን ለማፍሰስ ያለውን ፍላጎት ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኳታር ዶሃ ከሚገኘው የዶክ ህክምና ማዕከል መስራች ዶ/ር ኢማኑኤል ቶሎሳ ከተመራ ልዑክ…

በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ የፊታችን ሰኔ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ…

በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በትምህርት ዕድል፣ በከፍተኛ ትምህርት ልምድ ልውውጥ፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ምክክር መደረጉ ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና…

ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ የተገነባው ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ በምርቃት ስነስረዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ 210 ሺህ ቶን ቡና 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምታቀርበው የቡና…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዓለም አቀፍ ኦዲት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዓለም አቀፍ ኦዲት በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በዓለም ዓቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት /አይሲኤኦ/ የኦዲት ባለሙያዎች የሚካሄደው ይህ ኦዲት ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ ነው። የብሔራዊ…