Fana: At a Speed of Life!

የሐረር ኢኮ ቱሪዝም ፓርክ ግንባታ 86 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ የሚገኘው የሐረር ኢኮ ቱሪዝም ፓርክ 86 በመቶ መድረሱን የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ የሚገኘውን…

በአሶሳና ወልቂጤ ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በአሶሳና ወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ እየተካሄደ ባለው መድረክ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ኢራን ለፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩ እጩዎችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን የሀገርውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩ 6 እጩዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ በዚህ ወር በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የስድስት እጩዎችን የመጨረሻ ዝርዝር ነው ይፋ ማድረጉ የተሰማው፡፡ ፕሬዚዳንታዊ…

እስካሁን 2 ነጥብ 6 ቢሊየን የቡና ችግኝ ማዘጋጀት ችለናል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ አመት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ ለማዘጋጀት አቅደን እስካሁን ባለው አፈፃፀም ከእቅድ በላይ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ለማዘጋጀት ችለናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ እንደ አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም መረጃ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃን የያዘችው 205.1 ቢሊየን ዶላር የሀገር…

የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚቻለው ከተረጂነት አስተሳሰብ መውጣት ሲቻል መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚቻለው ከተረጂነት አስተሳሰብ መውጣት ሲቻል መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ገለጹ። "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሐሳብ በሠመራ ሎጊያ ከተማ የህዝብ…

የዲሞክራሲ ተቋማት ህግና ስርዓትን ተከትለው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲሞክራሲ ተቋማት ህግና ስርዓትን በመከተል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር እንዲቆሙ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጥሪ አቀረቡ፡፡ "የዴሞክራሲ ተቋማት በሀገረ መንግስት ግንባታ ላይ ያላቸው ሚና" በሚል ሃሳብ ለሕዝብ ተወካዮች…

በመድረኮች የተሰጡ ግብዓቶችን በዕቅድ አካተን እየሠራን ነው- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተካሄዱ ሕዝባዊ ውይይቶች የተሰጡ ግብዓቶችን የዕቅድ አካል አድርገን እየሠራን ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው ከሀዲያ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሠላምና ልማት ዙሪያ…

ኢንስቲትዩቱ የቲቢ ህክምናን ከ24 ወራት ወደ 9 ወራት ዝቅ የሚያደርግ የምርምር ውጤት ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት 24 ወራት ይወስድ የነበረውን መድሃኒት የተላመደ የቲቢ ህክምናን ወደ ዘጠኝ ወራት ዝቅ የሚያደርግ የምርምር ውጤት ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ 54ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ169 ሚሊየን ብር የተገነባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በ169 ሚሊየን ብር የተገነባውን የቡልድግሉ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ጊዜ እንደገለፁት÷ የክልሉ መንግስት በጤና ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶችን…