Fana: At a Speed of Life!

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ የገቢ-ወጪ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በጅቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ አጠቃላይ የገቢ-ወጪ ሂደቱን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም ሚኒስትሩን ጨምሮ ፣አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ሌሎች የወደብ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና በጅቡቲ የኢትዮጵያ…

ከተረጅነት በመላቀቅ አደጋን መቋቋም የሚያስችል ጠንካራ ሀገራዊ ቁመና ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ዓመታት ከተረጅነት ስነ ልቦና በመውጣት በራስ አቅም አደጋን መቋቋም የሚያስችል ጠንካራ ቁመና ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ…

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች በወረቀትና በኦላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መርሃ-ግብር እና የኦንላይን…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ÷ ኢትዮጵያና ግሪክ በህዝብ ለህዝብ፣ በኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ መስኮች ያላቸውን ግንኙነት ማሳደግ…

ኢትዮጵያና ሞሮኮ በሰላም ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሞሮኮ በሰላም ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዛሃ አላኦኢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ሚኒስትር…

አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሲዳማ ክልል አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ እየተሠሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በወንዶ ገነት ከተማ እየተሠሩ ያሉ የመንገድና ድልድይ ግንባታን ጨምሮ የ12 አገልግሎት ሰጭ ተቋማት…

አፍሪካ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ሪፎርም እንዲፋጠን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ሪፎርም እንዲፋጠን ጠይቀዋል፡፡ የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ሪፎርምን በማስመልከት የአፍሪካ ህብረት ከ10 ሀገራት የተውጣጣው የሚኒስትሮች ኮሚቴ 11ኛው ጉባኤ በአልጀርስ…

በስልጢ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ አሳኖ ቀበሌ በነነ አካባቢበደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ ዋና ሳጂን አብድረማን ረዲ ገለጹ፡፡ ትናንት ምሽቱ 3 ሰዓት ከ20 ደቂቃ አካባቢ ከወራቤ ወደ አዲስ…

የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትጋት መሥራት ይገባል- ድረስ ሳኅሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግጭት ምዕራፍን በመዝጋት የሕዝቡን የሠላም ፍላጎት እና የመልማት ጥያቄ ለመፍታት በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡…

ኢትዮጵያ ውጤታማ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን በጋራ ለማስፈን ቁርጠኛ ናት – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሰላምን እና እድገትን፣ ሁሉን አቀፍ እና ዘላቂ ልማትን እንዲሁም ውጤታማ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን በጋራ ለማስፈን ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለፁ፡፡ በሩሲያ ኒዥኒ ኖቭጎሮድ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ…