የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 787 ተማሪዎች አስመረቀ Amele Demsew Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአውሮፕላን አብራሪነት፣ በበረራ መስተንግዶ፣ በንግድና በአውሮፕላን ጥገና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 787 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ ስነ- ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተገነባ የሚገኘውን የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል ጎበኙ Amele Demsew Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተገነባ የሚገኘውን የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ÷በክልሉ እየተገነባ የሚገኘው የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል ህገ ወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ክህሎት መር ተቋማዊ ግንባታ ማጠናከር ይገባል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Amele Demsew Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል ክህሎት መር ተቋማዊ ግንባታ ማጠናከር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ የስራና ክህሎት ቢሮ አጣዳፊ ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለ ህዝብ ብቁ ተሳትፎ የሚከናወን ስራ ሙሉ ሊሆን አይችልም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Amele Demsew Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ ህዝብ ብቁ ተሳትፎ የሚከናወን ስራ ሙሉ ሊሆን አይችልም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ "ሰላማችንን ዘላቂ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው ለማድረግ ዛሬ አሰልጥነን ያስመረቅናቸው 11 ሺህ አዲስ ምልምል የሠላም…
ጤና ስለ ሳንባ ምች ምን ያህል ያውቃሉ? Amele Demsew Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም ለልጆች ሕይወት ማለፍ በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የሳንባ ምች በቀዳሚነት እንደሚቀመጥ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡ በሽታው በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት እንደሚከሰት እና የአንዱ ወይም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከበልግ እርሻ 28 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ተባለ Amele Demsew Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት 28 ሚሊየን ኩንታል ምርት የሚጠበቅ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በበልግ ወቅት 1 ነጥብ 2ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 1 ነጥብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና የወባ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም ባለድርሻዎች በትኩረት እንዲሰሩ ተጠየቀ Amele Demsew Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተስፋፋ ያለውን የወባ ስርጭት ለመግታት ሁሉም ባለድርሻዎች በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተመላከተ። የወባ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት ያለመ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ነው። የሀገሪቱ አብዛኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና 36 በመቶው የመድሃኒትና የህክምና ግብዓት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈኑ ተገለጸ Amele Demsew Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ አሁን ላይ 36 በመቶውን የመድሃኒትና የህክምና ግብአት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና ዘርፍ የሚካሄዱ ምርምሮች የዘርፉን ፖሊሲ ለማጠናከር ሚናቸው የጎላ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ እየተካሄዱ ያሉት ጥናትና ምርምሮች የዘርፉን ፖሊሲ ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ጤና ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀገራዊ የጤና ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ካሙዙ ካሳ ከፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል ጋር ተፈራረመ Amele Demsew Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ካሙዙ ካሳ እና ፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል የኢትዮጵያን ቱሪዝምና የኤክስፖርት ዘርፉን ለማሳደግ የሚያስችሉ የቢዝነስ ስራዎችን በጋራ ለመስራት በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ተፈራርመዋል፡፡ የስምምነቱ አላማ በፋንታዬ ግሩፕ ስር…