Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል መሬት ወስደው ያላለሙ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸው ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል በእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ያላለሙ 54 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸው መሰረዙን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቦርድ አስታወቀ፡፡ የኢንቨስትመንት ቦርዱ ሰብሳቢና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ እንዳሉት፥ በክልሉ ከ700…

ከ70 በላይ የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተሳተፉበት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተሳተፉበት እና "መሬታችን ለባለሃብቶቻችን“ በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የንቅናቄ መድረኩ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…

የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከፍ ብላ እንድትታይ አድርጓል -የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ንቅናቄ ሀገሪቱ በዓለም መድረክ ከፍ ብላ እንድትታይ ማድረጉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ ። "በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲዎች የላቀ ተሳትፎ " በሚል…

ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሰለጠናቸውን ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዛሬ በመሠረታዊ ወታደርነት እያስመረቃቸው የሚገኙት ወታደሮች የ8ኛ ዙር ሰልጣኞች…

የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ይሰራል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሥራዎች በትኩረት ይሰራሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የመንግስት የ2016 ዓ.ም የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ላይ…

አርባ ምንጭ ከተማን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማን ጽዱ፣ ውብ፣ ለኑሮ ምቹና ለጎብኚዎች ሳቢ የሚያደርጉ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተካሄዱ መሆኑን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ገለጸ፡፡ የማዘጋጃ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ገዳሙ ሻምበል፤ የኮሪደር ልማቱ…

ኢትዮጵያ በብሪክሱ መድረክ ተባብሮ የመስራት ችሎታዋንና ዓለም አቀፋዊ አጋርነቷን ማስመስከር ችላለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል።…

ቻይና በዓለም ትልቁን የትራንስፖርት ማሳለጫ ገነባች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም ትልቁን የትራንስፖርት ማሳለጫ በከፍተኛ ወጪ መገንባቷ ተመላክቷል፡፡ የቻይና የማሳለጫ መንገዶች ርዝማኔ በፈረንጆቹ 2023 ከ6 ሚሊየን ኪሎ ሜትሮች በላይ ማደጉ ተገልጿል፡፡ ይህም በዓለም ትልቁ የፍጥነት ባቡር፣ የፈጣን መንገድ…

በሁመራ እና አካባቢው የተቋረጠውን ኃይል መልሶ ለማገናኘት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁመራ እና አካባቢው በተፈጥሯዊ አደጋ ምክንያት የተቋረጠውን ኃይል መልሶ ለማገናኘት የሚያስችል ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ ከሽሬ- ሁመራ በተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ተሸካሚ የብረት…

በኦሮሚያ ክልል ከ20 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ከ79 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20 ሺህ 664 አዲስና ነባር ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ ተገንብተው የተጠናቀቁና…