Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ ከ12 ሰዓት በኋላ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የሦስት እግር ተሽከርካሪ ከ12 ሰዓት በኋላ ላልተወሰነ ጊዜ መንቀሳቀስ እንደማይችል የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ከቅርብ ጊዜ…

ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተክለ ትኩዕ አስመጪና ላኪ ከህንዱ ፒያጆ ኩባንያ ጋር በመተባበር የከፈተው የባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የተክለ ትኩዕ አስመጪና ላኪ ባለቤት ተክለ ትኩዕ…

ከንቲባ አዳነች ከቤጂንግ ኮሚኒስት ፓርቲ ምክትል ዋና ጸሃፊና የቤጂንግ የአመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቻይናዋ ቤጂንግ ከተማ ኮሚኒስት ፓርቲ ምክትል ዋና ጸሃፊ እና የቤጂንግ የአመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ሊ ዌይ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ÷ሁለቱ እህትማማች ከተሞች…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ ከሆኑት ክላቨር ጋቴትን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ በመጭው ሐምሌ ወር የምታስተናግደው 4ኛዉ ፋይናንስ ለልማት…

በቦንጋ ከተማ ለሚገነባው የመደመር ትውልድ ቤተ መጽሐፍት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በቦንጋ ከተማ ለሚገነባው የመደመር ትውልድ ቤተ መጽሐፍት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልል ደረጀ በቦንጋ ከተማ…

በወላይታ ዞን ባለፉት 11 ወራት በትራፊክ አደጋ የ53 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት በትራፊክ አደጋ የ53 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 77 ወገኖች ደግሞ ለከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መዳረጋቸውን የወላይታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመንገድ ደኅንነትና የትራፊክ አደጋን ለመከላከል ያለመ…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ 2 ሽልማቶችን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛና የበረራ ላይ ገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት አሸናፊ ሆነ፡፡ በዓመታዊው የ“ኤየርላይን ፓሴንጀር ኤክስፔሪያንስ አሶሴሽን“ (አፔክስ) በተባለ የ2024 የደንበኞች ምርጫ ሽልማት…

ከጽንፈኛ ቡድን ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጽንፈኛ ቡድን ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-መንግስትና በህገ-መንግስት ስርዓት ላይ የሚጸሙ ጉዳዮችን የሚመለከተው ወንጀል ችሎት ዛሬ በሁለት መዝገብ የተከፈሉ…

ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሙያ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶታል ኢነርጂ ኢትዮጵያ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሙያ ማዕከሉን ዛሬ በይፋ አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬቻኡክስ ፣ ሻለቃ…

በተሽከርካሪ ሥምሪትና አጠቃቀም የሚባክነውን ሃብት ለመቆጣጠር የሚያስችል አሰራር የሙከራ ትግበራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ ሥምሪትና አጠቃቀም የሚባክነውን ሃብት ለመቆጣጠር የሚያስችል የኢ-ፍሊት ማኔጅመንት በ13 የመንግስት ተቋማት የሙከራ ትግበራ ተጀመረ። የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የኢ-ፍሊት ማኔጅመንት የሙከራ ትግበራ ከሚደረግባቸው 13 የፌዴራል…