Fana: At a Speed of Life!

ሁሉን አቀፍ የባንክ አሰራርን ተደራሽ ማድረግ ኢንቨስትመንትን እንደሚያበረታታ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ዓለም አቀፍ ወለድ አልባ የባንክ አሰራርና ታካፉል ዋስትና ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሀመድ በዚህ ወቅት÷ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎት የሙስሊሙን ማህበረሰብ ፍላጎት ከማርካት…

ኤምባሲው ለጠቅላይ ፍርድቤት ከ300 ሺህ ዶላር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከ300ሺህ ዶላር በላይ የሚገመት የስማርት ኮርት ሩም የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ድጋፍ አበረከተ፡፡ ኤምባሲው ድጋፉን ያደረገው በዓለም አቀፍ የናርኮቲክና ሕግ ማስከበር ጉዳዮች ቢሮ በኩል…

የ2024 የአፍሪካ ሕብረት መሪ ቃልን አስመልክቶ የተዘጋጀ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የ2024 የትምህርት መሪ ቃል አከባበርን በማስመልከት የተዘጋጀ መድረክ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩን የአፍሪካ ሕብረት የልማት ኤጀንሲ (አውዳ-ኔፓድ) እና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ከተለያዩ…

ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አማካኝነት ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል። አገልግሎቱን ኢትዮ ቴሌኮም፣ ቪዛ ካርድ እና አቢሲኒያ ባንክ በዛሬው ዕለት በጋራ አስጀምረውታል፡፡ ቪዛ ዳይሬክትና ቴሌብር ሬሚት አፕን…

ሰራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነት እና ሰላም ከማረጋገጥ ባለፈ ልማታዊ ተሳትፎው አበረታች ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት እና ሰላም ከማረጋገጥ ባለፈ በልማቱ ላይ እያደረገ ያለው ተሳትፎ አበረታች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

አየር መንገዱ በጎፋ ዞን ለተጎዱ ወገኖች ከ 6 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ዕቃዎች ድጋፍ አድርጓል። የአየር መንገዱ ፋውንዴሽን ክፍል ኃላፊ ሰናይት…

አቶ መላኩ አለበል ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማህበራት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከሩስያ አምራቾች እና ዘርፍ ማህበራት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በግብዓት አቅርቦት ፣ በወጪ ንግድ እና በጆይንት ቬንቸር አብሮ መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ…

ከ800 በላይ ለሚሆኑ እናቶችና ህፃናት የዐይን መነፅር ተለገሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከአሊ ቢራ ፋውዴሽን ጋር በጋራ በመሆን ከ800 በላይ ለሚሆኑ እናቶችና ህፃናት የዐይን መነፅር ለገሰ፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አትዮጵያውያን ከተባበርን ማድረግ…

የአጥንት መሳሳት መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት መሳሳት ህመም በተለያዩ ምክንያቶች የአጥንት ይዘትና ክብደት መቀነስ ሲያጋጥም የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ጸጋ ይልማ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የአጥንት መሳሳት…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂነት ለማረጋገጥ በቅንጅትእየተሰራ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂነት ለማረጋገጥ አመራሩ፣ የፀጥታ ኃይሉና የክልሉ ህዝብ በቅንጅት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ገምግመዋል።…