Author
Amare Asrat 1921 posts
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የሕግ ሰውነት ጉዳይን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ብሔራ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር 3944/ማኮ1/644 በተጻፈ ደብዳቤ የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ወደነበረበት እንዲመለስ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ቦርዱም የቀረበለትን ጥያቄ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር…
አሰልጣኟ አይደለህም አናውቅህም ነው የተባልኩት… እከሌ ነው ማለት አልችልም ራሱን ያውቃል – የአትሌት ጽጌ ዱጉማ አሰልጣኝ
https://www.youtube.com/watch?v=S0zFkA_sJXc
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ- ክፍል 2
https://www.youtube.com/watch?v=LEDL66MmE-Q
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ- ክፍል 1
https://www.youtube.com/watch?v=l35mLmEoEEU
የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰጠው መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=52lE7LB27aA
የትርክት ዕዳና በረከት – ዳንኤል ክብረት (ክፍል -1)
https://www.youtube.com/watch?v=_VlSXX8dU4U
አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡
አንቶኒዮ ጉተሬዝ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…