Author
Amare Asrat 1921 posts
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጅማ ዞነ የልማት ስራዎችን ጎበኙ
https://www.youtube.com/watch?v=MaEVh2FLmgY
በተመድ ላይ የሚነሱ የሪፎርም ጥያቄዎችና የዓለም አዳዲስ አማራጮች
https://www.youtube.com/watch?v=EqezDl1CFfk
ሦስት ተቋማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ መረብ ደኀንነት አስተዳደር፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ።
ሥምምነቱ የመሬት ሕገ ወጥ ወረራ እና መሠል ችግሮችን ለመፍታት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
ደመራ፣ መደመር፣ ደመረ፣ አከማቸ ማለት ነው፡፡…
የመስቀል ደመራ በዓል በዛሬው ዕለት ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት ይከበራል።
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው የሚከበረው።…
ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
https://www.youtube.com/watch?v=POfrgRFbScM
የጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን ለመከላከልና ሰላም ለማረጋገጥ ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን አስቀድሞ ለመከላከልና የዓለምን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችል ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠየቁ።
ፕሬዚዳንቱ ኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው…