የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ፋይናንስ የማሰባሰብ ስራ መጀመሩ ተገለጸ Alemayehu Geremew Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ከልማት አጋሮች ጋር በመሆን ፋይናንስ የማሰባሰብ ስራ መጀመሩን ገለጸ፡፡ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እስከ አሁን የተከናወኑ ተግባራትን በማስመልከት የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ35 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች እንዲያለሙ ውሳኔ ተላለፈ Alemayehu Geremew Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ35 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች መሬት ወስደው እንዲያለሙ የክልሉ ኢንቨስትመንት ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ። የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ እንድሪስ አብዱ እንደገለጹት፥ ባለሐብቶቹ…
Uncategorized ከ80 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ሥማርት ሥልኮችና የሞባይል ሥክሪኖች ተያዙ Alemayehu Geremew Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ኮንትሮባንድ ሥማርት ሥልኮችና የሞባይል ሥክሪኖች መያዙን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ቁሶቹ የተያዙት በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አርበረከቴ መቆጣጠሪያ ጣቢያ መሆኑን የጉምሩክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያው ዘርፍ ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች Alemayehu Geremew Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር በመከላከያው ዘርፍ በትብብር እንደምትሠራ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም አታሼ ኮሎኔል ማርክ ባቫን እንደገለጹት ÷ ሀገራቸው በወታደራዊ ቁሥ አቅርቦት እና በተለያዩ የትብብር መስኮች ከኢትዮጵያ ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ ወደ ኬንያ መግባት ይቻላል ተባለ Alemayehu Geremew Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ጎብኚ ከመጪው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ ፈቃድ ወደ ኬንያ መግባት እንደሚችል ተገለጸ፡፡ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሳሞኢ ሩቶ እንዳሉት÷ አዲሱን ፖሊሲ በሀገሪቷ ለመተግበር የሚያስችል ዲጂታል የኤሌክትሮኒክ መረጃ ምኅዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠላም ጥሪውን ለማስተግበር ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለታጠቁ ኃይሎች ያቀረበውን የሠላም ጥሪ ለማስተግበር የሚያስችል የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሞላ ሁሴን ÷ መንግሥት የተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮችን በሆደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱን ‘የዓየር መንገድ ከተማ’ ግንባታ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አዲሱን ‘የዓየር መንገድ ከተማ’ ግንባታ በአራት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ዓየር መንገዱ “ኤርፖርት ሲቲ” ብሎ የሚጠራውን ግንባታ ለመጀመር ከጫፍ የደረሰው እየጨመረ የመጣውን የደንበኞች ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ በዶሃ ተካሄደ Alemayehu Geremew Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ በኳታር ዶሃ ተካሄደ፡፡ መድረኩ ኢትዮጵያና ኳታር በአበባ ንግድ እንዲሁም በዘመናዊ ግብርና እና ቱሪዝም ያላቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ጉባዔው ኳታር በሚገኘው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመጠቀም ልትመክር ነው Alemayehu Geremew Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በአንድ የመገበያያ ገንዘብ መጠቀም በሚያስችላቸው ሥርዓት ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሀገራቱ ምክክር የአፍሪካን የገንዘብ ኅብረት በፍጥነት ዕውን ለማድረግ እንደሚያስችል የአፍሪካ ኅብረት መረጃ አመላክቷል፡፡ የሥርዓቱ ዕውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ በ2024 ለሰብዓዊነት የሚውል 46 ቢሊየን ዶላር ያሥፈልገኛል አለ Alemayehu Geremew Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአዲሱ የፈረንጆቹ ዓመት ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 46 ቢሊየን ዶላር ያሥፈልገኛል ብሏል፡፡ በዛሬው ዕለት የተባለውን ገንዘብ የጠየቀው በዓለምአቀፍ ደረጃ የተንሰራፋውን ግጭት እና መፈናቀል ከግምት ውስጥ በማስገባት…