Fana: At a Speed of Life!

የቴክሳሷ እመቤት በ90 ዓመታቸው የማስተርስ ዲግሪያቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የ90 ዓመቷ ሴት የሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) ትምሕርታቸውን አጠናቀው መመረቃቸው ተገለጸ፡፡ የ90 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ የሁለተኛ ዲግሪ ትምሕርታቸውን በሰሜን ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ በማጠናቀቅ የመጀመሪያዋ መሆናቸውም ተመልክቷል፡፡ ሚኒ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሻንጋይ ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የልዑካን ቡድናቸው ከሻንጋይ ከተማ ከንቲባ ጎንግ ዜንግ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ለ50 አመታት የዘለቀው የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት…

የቀይ ባሕርን ደኅንነት ለማረጋገጥ ከ10 ሀገራት የተውጣጣ ኃይል መዋቀሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር ያለውን የንግድ ደኅንነት ለማረጋገጥ ከ10 ሀገራት የተውጣጣ ኃይል መዋቀሩን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ የጸጥታ ኃይሉ የተዋቀረው የሁቲ አማፂያን በቀጣናው ተደጋጋሚ ጥቃት በማድረሳቸው እና የበርካታ ኩባንያዎች የመርከብ ጭነት አገልግሎት…

ኢትዮጵያ ተጨማሪ ቅርሶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ዝግጅት ላይ መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጰያ ተጨማሪ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሠነድ ዝግጅቶችን እያጠናቀቀች መሆኑን የኢትዮጰያ የቅርስ ጥናት ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። በጉዳዩ ላይ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ/ር) ለብዙኃን…

የአውሮፓ ሀገራት ዲፕሎማቶች በጋዛ ጦርነት እንዲያበቃ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን፣ ፈረንሳይ እና የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እስራዔል በጋዛ የምትወስደውን እርምጃ እንድታቆም ጠየቁ፡፡ ሚኒስትሮቹ እስራዔል በጋዛ የምትወስደውን ወታደራዊ እርምጃ እንድታቆም በጋራ በሰጡት መግለጫ ጠይቀዋል። የፈረንሳይ የውጭ…

እስራዔል ከሃማስ ጋር አዲስ ድርድር ልትጀምር መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በሃማስ የተያዙ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በኳታር አማካኝነት አዲስ ድርድር ልትጀምር መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ለመምከርም አንድ የእስዔል ከፍተኛ ባለስልጣን የኳታሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ ቢን አብዱልራህማን ቢን ጃሲም አል ታኒን…

በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን 102ቱ ላይ የአጥንት ሥብራት እንደደረሰባቸው ታይም አስነብቧል፡፡ ሁለት ተከታትለው ሲጓዙ በነበሩ ባቡሮች…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ሜሌሳ በአሜሪካ ለማሟያ ምርጫ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኛውን መቀመጫ የያዘው የሪፐብሊካን ፓርቲ ኢትዮ -እስራዔላዊቷን ማዚ ሜሌሳ ፒሊፕ ለማሟያ ምርጫ ማቅረቡ ተገለጸ፡፡ ፓርቲው በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ በመልካም ሥማቸው የሚጠሩትን የሕግ አዋቂ ማዚ ሜሌሳ ፒሊፕ ለማሟያ…

ሃማስ ላይ የምወስደው እርምጃ ወራት ሊወስድ ይችላል – እስራዔል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስን ለመደምሰስ ከጥቂት ወራት በላይ ሊወስድባቸው እንደሚችል የእስራዔል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ረጅም ጊዜ የሚወስድብን ጦርነት ይሆናል ማለታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ እስራዔል በጀኒን ለ60 ሠዓታት ፈጽማዋለች…

በሶፍትዌር ዕክል ምክንያት ከ2 ሚሊየን ለሚልቁ የቴስላ ምርቶች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤለን መስክ አንዱ ኩባንያ የሆነው“ቴስላ አውቶሞቲቭ” በሶፍትዌር ችግር ምክንያት ከ2 ሚሊየን የሚልቁ ተሸከርካሪዎቹን ለማዘመን ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል፡፡ ጥሪ የቀረበው የአሜሪካው ቁጥጥር ባለሥልጣን ለሁለት ዓመታት ፍተሻ ሲያደርግ ቆይቶ የመኪናዎቹ…