Fana: At a Speed of Life!

እስራዔል ለአሜሪካ የኤሌክትሮኒክስና ቺፕሶች ማምረቻ ግንባታ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው “ኢንቴል ኮርፖሬሽን” በ25 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ በደቡባዊ የእስራዔል ለሚገነባው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች እና ቺፕሶች ማምረቻ የሚውል የ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ሥጦታ ከእስራዔል እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡ እስራዔል ከአሜሪካው…

1 ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበል ተገኝቷል የተባለው የጉሙሩክ አስተላላፊ ተከሠሠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዟል በተባለው የጉምሩክ ትራንዚስተር (አስተላላፊ) ላይ የሙስና ወንጀል ክሥ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ…

ወጣቶች ሥራ ፈጣሪና ለልማት የሚተጉ እንዲሆኑ በትኩረት ይሰራል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እና ለልማት የሚተጉ እንዲሆኑ ለማስቻል በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳደሩና ሌሎች የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች በጎፋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ…

በመዲናዋ ከ2 ሺህ 800 በላይ አዳዲስ የመንገድ መብራቶች ሊተከሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ሺህ 800 በላይ አዳዲስ የመንገድ ዳር መብራቶችን ለመዘርጋት ሥራ መጀመሩን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ምክትል ኃላፊ ኢንጂነር ታከለ…

ደቡብ አፍሪካ ዩክሬንና ሩሲያ የሠላም ድርድር እንዲጀምሩ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ ዩክሬን እና ሩሲያ የሠላም ድርድር እንዲጀምሩ ጠይቃለች፡፡ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ከኤስ ኤ ቢ ሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግጭት እንዲያበቃ መሪዎቹ ሠላማዊ ውይይት ማድረግ…

የጅቡቲ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባዔ ላይ ንግግር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ድልኤታ መሀመድ ድልኤታ ነገ በሚካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ንግግር ያደርጋሉ፡፡ በድልኤታ መሀመድ ድልኤታ የተመራ የፓርላማ ልዑክ ትናንት ለሥራ ጉብኝት…

በኢትዮጵያ ለተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች መንግሥት 11 ቢሊየን ብር መድቦ እየሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች መንግሥት 11 ቢሊየን ብር ወጭ በማድረግ የረድዔት ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በቡና ወጪንግድ ለመሰማራት ፍላጎት ላሳዩ የቻይና ባለሐብቶች ገለፃ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ወጪ ንግድ ለመሰማራት ፍላጎት ላሳዩ የቻይና ባለሐብቶች ገለፃ ተደረገላቸው፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ-ግብሩ የቻይና የመንግሥት እና የንግዱ ማኅበረሰብ ቡድን አባላት ተሳትፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ላኪ ድርጅቶች እና የኢትዮጵያ ቡናና…

በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ174 ሰዎች በላይ ሕይወት ተቀጠፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ174 በላይ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ እንደ ስፑትኒክ ዘገባ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው በኤልኒኖ ተፅዕኖ ምክንያት በዘነበ ያልተለመደ የዝናብ መጠን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በቅርቡ የተመዘገበው የሰዎች ኅልፈት…

ሚኒስቴሩ በቻይና የተፈራረማቸውን ሥምምነቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና ሄናን ግዛት ጄንጆ ከተማ የሳይንሥና ቴክኖሎጂ ዲቪዥን ጋር የተፈራረማቸውን ሥምምነቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ። በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴዔታ…