Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 46 ሺህ 203 ሔክታር መሬት ከመጤ አረም ነጻ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ 46 ሺህ 203 ሔክታር መሬት ከመጤ አረም ነጻ ማድረጉን የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሩብ ዕቅድ አፈጻጸሙን ከባለ ድርሻ አካላት ጋር…

በክልሉ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚሰሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡን ከተረጂነት በማላቀቅ የሥነ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ግብርናውን ለማዘመን የተዘጋጀ የሽግግር እቅድ የትግበራ መርሐ ግብር በሶማሌ…

ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ዜጎች በመስጠትና ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክ ወንጀል የተከሰሱ 36 ተከሳሾች ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ሀገር ዜጎች በመስጠትና ሰነድ አልባ ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ 36 ተከሳሾች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ትዕዛዝ ተሰጠ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1…

በመዲናዋ ለ320 ሺህ ሰዎች አገልግሎት የሚሰጡ ጤና ጣቢያዎች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለ320 ሺህ ሰዎች የሕክምና አገልግሎት የመስጠት አቅም ያላቸው ጤና ጣቢያዎች ግንባታ በተለያየ ምዕራፍ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ÷ እየተከናወነ ያለው የጤና ጣቢያዎች…

የሌማት ትሩፋት ተሥፋ ሠጪ ውጤቶች እየታዩበት ነው – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሠራ ያለው የሌማት ትሩፋት ተሥፋ ሠጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ደዔታ አማካሪ ዮሐንስ ግርማ (ዶ/ር)÷ከፋናብሮድካቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ “የሌማት ትሩፋት”…

ኢትዮጵያ በሕገ- ወጥ የቁም እንስሳት ንግድ በየቀኑ ከ630 ሺህ ዶላር በላይ ታጣለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሕገ- ወጥ መንገድ ከሀገር በሚወጣ የቁም እንስሳት ንግድ በየቀኑ ከ630 ሺህ ዶላር በላይ እንደምታጣ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት ሕገ-ወጥ ንግድን መከላከል ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ጉባዔ…

በ5 ወራት 131ሚሊየን ዶላር ገቢ ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምሥት ወራት 131ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወጭ ንግድ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል እንዳሉት ÷ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን እየፈተኑት ያሉ ዓለማቀፋዊ…

በጅማ ከተማ በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉ አካላትን ለመመልመል ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉ የማሕበረሰብ አባላትን ለመመልመል ከኦሮሚያ ክልል ሰባት ዞኖች፣ አራት ከተማ አስተዳዳሮች እና 109 ወረዳዎች ለተውጣጡ ተባባሪ አካላት በጅማ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠና መድረኩ 791…

ዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አዲስ የዓየር ትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ደንበኞች የዓየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያ ቆይተው የሚከፍሉበትን አዲስ አማራጭ በጋራ አስተዋወቁ። የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ ሚሊዮን እንደጠቆሙት÷ ‘ጉዞዎ…

ሩሲያ በጋዛ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በእስራዔል እና በጋዛ መካከል የቀጠለው የጦርነት አዙሪት በአስቸኳይ እንዲቋጭ አሳሰበች፡፡ የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ታስ ለተሰኘው የሀገራቸው ዜና አገልግሎት በሠጡት ቃለ መጠይቅ፥ በጋዛ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና…