Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ከተለያዩ አካባቢዎች ነዋሪዎች እና አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት የሰሜን ሸዋ ዞን፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር፣ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ መክሯል፡፡ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ…

የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀል ታሪካዊ ክስተት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀሏ ታሪካዊ ክስተት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት “ብሪክስ” ን በይፋ መቀላቀሏን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ነው ይሄን ያለው፡፡…

በመዲናዋ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከ5 ሺህ 536 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከ5 ሺህ 536 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በመዲናዋ ከታኅሣስ 6 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም…

የፈረንጆቹ 2023 የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ይበልጥ የተጠናከረበት ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሳለፍነው ዓመት የኢትዮ-ቻይና ግንኙነት በዘርፈ ብዙ ስትራቴጂያዊ ግንኙነቶች ተጠናክሮ የቀጠለበት ታሪካዊ ወቅት እንደነበረ ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው በዐቅም ግንባታው ዘርፍ፣ በዕውቀት ሽግግር እንዲሁም በሕዝቦቻቸው የማኅበራዊና…

ለ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ሴቶች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ይሰጣል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት በዘመቻ ለመሥጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የክትባት ክፍል አማካሪ አቶ መንግስቱ ቦጋለ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትጋራ ባደረጉት…

የሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ላይ በተሰናዳው የሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እየተወያዩ ነው፡፡ አዲስ አበባ በተዘጋጀው መድረክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የክልል…

ቀይ ሥር ለጤና ከሚሠጠው ጥቅም ምን ያህሉን ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡ ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣ የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል)…

ሕንድ ለገቢ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ክፍያ ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለገዛችው ድፍድፍ ነዳጅ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ሩፒ ክፍያ መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን ሦስተኛዋ የኃይል ተጠቃሚ ሀገር የገቢ ንግድ ክፍያዋን በሩፒ መፈጸሟ ገንዘቧን በዓለም አቀፍ…

በጋዛ ጦርነቱ አሁንም ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የሃማስ ጠንካራ ይዞታ ነው ባለችው በደቡባዊ ጋዛ በሚገኘው ካን ዮኒስ ከተማ በታንክ እና በዓየር የታገዘ ጥቃት እያደረሰች መሆኗ ተሰምቷል፡፡ በከተማዋ የእስራዔል ወታደሮች እና የሃማስ ታጣቂዎች ከባድ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውን…

በቀጣይ 6 ወራት በ77 ከተሞች አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን ለማቋቋም ይሠራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በቀጣይ ሥድስት ወራት በ77 ከተማ አስተዳደሮች እንደ አቅማቸው አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን ለማቋቋምና ለማደራጀት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ከሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን…