ዓለምአቀፋዊ ዜና ከፍተኛ የሃማስ ባለሥልጣን መገደሉ ተሰማ Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳሌህ አል አሮሪ የተባለ የሃማስ ከፍተኛ ባለሥልጣን በቤይሩት በደረሰ ፍንዳታ መገደሉ ተገለጸ፡፡ አል አሮሪ ÷ የአንድ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ መሥራች እና የቡድኑ የፖለቲካ ቢሮ ምክትል መሪ እንደነበር ስካይ ኒውስ አስነብቧል፡፡ አል አሮሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት የወንጪ ደንዲ ሐይቅ ኢኮ ቱሪዝምን ጎበኙ Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የወንጪ ደንዲ ሐይቅ ኢኮ ቱሪዝምን ጎበኙ፡፡ በጉብኝት መርሐ-ግብሩ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሐም በላይ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት የምግብና መጠጥ ምርቶችን ጨምሮ ጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳትን ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ለማምረት ዕቅድ መያዙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የተኪ ምርት ስትራቴጂው ሀገራዊ ዐቅምን ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆኑን የዕድገትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዋይኒ ሩኒ ከበርሚንግሃም አሰልጣኘነቱ ተሰናበተ Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ እየተሳተፈ የሚገኘው በርሚንግሃም ሩኒን ባለፈው ጥቅምት ወር በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩ ይታወሳል። አሁን ላይ ክለቡ የገባበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቡና አምራቾች በሚያመርቱት ልክ የሚገባቸውን ጥቅም እያገኙ እንዳልሆነ ገለጹ Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምናመርተው ቡና የሚገባንን ያህል ጥቅም እያገኘን አይደለም ሲሉ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ። አርሶ አደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ የቡና ዋጋ በመቀነሱ ምክንያት ኢኮኖሚያዊ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ የባሕር በር በምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት ዙሪያ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ምን አሉ? Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን ሥምምነት ከሶማሊላንድ ጋር መፈራረሟን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛዎች ሥምምነቱን እና የባሕር በር ጥያቄን የተመለከቱ መረጃዎች አውጥተዋል፡፡ በተመሳሳይ ዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛዎችም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ሊጨምር ነው Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ሊጨምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዓየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ቶሮንቶ እንዲሁም ከቶሮንቶ አዲስ አበባ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን 2024 ጀምሮ…
ጤና የኩላሊት ጠጠር በአብዛኛው እነማንን ያጠቃል? ሕክምናስ አለው? Alemayehu Geremew Jan 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ የሚገኝ ከአሸዋ ቅንጣት እስከ የጎልፍ ኳስ ያህል መጠን ሊኖረው የሚችል እና መደበኛ ያልሆነ ቅርጽ ያለው ጠንካራ ክምችት (ክሪስታል) መሆኑ ይነገራል፡፡ • የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? እንደ ሕክምና ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሥምምነቱ ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲና አብሮ የማደግ ብሂል መገለጫ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ Alemayehu Geremew Jan 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሶማሌ ላንድ የባሕር በር ሥምምነት ጥበብ የተሞላ ዲፕሎማሲ፣ አብሮ የማደግ ብሂል እና በቅንነት የተጀመረ የዕድገት ጉዞ ሥኬት መገለጫ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ-መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሠ-መሥተዳድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሟ የተሰማቸው ደስታ ገለጹ Alemayehu Geremew Jan 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር በመፈራረሟ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር…