የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገኘውን ሠላም በማጽናት የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የክልሉ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን በመተከል ዞን ያካሄደውን የስምሪት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለናኖ ቴክኖሎጂ ዕድገት አስተዋጽኦ ያበረከቱ 3 ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸነፉ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ናኖ ቴክኖሎጂ” አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ትልቅ ሚና ያበረከቱ 3 ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ ዘርፍ የ2023ን የኖቤልን ሽልማት አሸንፈዋል፡፡ ሞንጊ ባዌንዲ፣ ሉዊስ ብሩስ እና አሌክሲ ኤኪሞቭ የተባሉት የኬሚስትሪ ተመራማሪዎች የዘንድሮውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕላን የሚመሩ ከተሞችን መፍጠር ኅገ-ወጥነትን ለማስወገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገለጸ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላን የሚመሩ ከተሞችን መፍጠር ኅገ-ወጥነትን ለማስወገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ ተናገሩ ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ “ስማርት ሲቲ”ዎችን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ኬቨን ማካርቲን ከአፈ-ጉባዔነታቸው አነሳ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የሪፐብሊካኑን አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ ከሥልጣን አነሳ፡፡ ምክር ቤቱ ኬቨን ማካርቲን 216 ለ 210 በሆነ ያልተጠበቀ ድምፅ ከሥልጣናቸው ያነሳው በፓርቲያቸው ውስጥ በፈጠሩት አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ Alemayehu Geremew Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች 10 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል። የትምህርት ቢሮው መርሐ-ግብሩን ያሰናዳው "ተደራሽና አካታች ፍትኀዊ የትምህርት አገልግሎት ለልዩ ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ Alemayehu Geremew Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ፍራንሷ ኤድሊ ፎሎት የተመራ ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን መቀላቀል የደቡብ-ደቡብ ትብብርን እንደሚያጠናክር ተጠቆመ Alemayehu Geremew Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን መቀላቀል የደቡብ-ደቡብ ትብብርን እንደሚያጠናክር በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ገለጹ፡፡ ዓለማችን ዘላቂ የማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንድታስመዘግብ በማገዝ ረገድም የኢትዮጵያ ወደ ኅብረቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ፓውንድ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን ለማድረግ ቃል ገባ Alemayehu Geremew Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ለገባችበት ጦርነት ድጋፍ ይሆን ዘንድ የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ፓውንድ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ የአውሮፓ ኅብረት ቃል መግባቱ ተገለጸ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ጆሴፕ ቦሬል ÷ አሁንም የ27ቱ ሀገራት…
ቢዝነስ ቪዲዮ ወደ ጂቡቲ የሚደርገው በረራ በሣምንት 17 ጊዜ ሊሆን ነው Alemayehu Geremew Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ በሣምንት ወደ 17 ጊዜ አሳደገ፡፡ አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ኅዳር 1ቀን 2023 ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ የሚያሳድገው ሦስት የሌሊት በረራዎችን በመጀመር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዘንድሮውን የኖቤል ሽልማት ለኮቪድ19 ክትባት መገኘት አስተዋፅዖ ያበረከቱ 2 ተመራማሪዎች አሸነፉ Alemayehu Geremew Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ለኮቪድ 19 ክትባት መገኘት አስተዋፅዖ ያበረከቱ ሁለት ተመራማሪዎች ማሸነፋቸው ተገለጸ። ተመራማሪዎቹ ፕሮፌሰር ካታሊን ካሪኮ እና ፕሮፌሰር ድሩ ዌይስማን የዘንድሮውን የህክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት…