Fana: At a Speed of Life!

ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ ለሥራ ወደ ውጪ እንዲጓዙ የሚደግፍ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ወደ ውጪ የሚጓዙ ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ እንዲጓዙና በመዳረሻ ሀገራት ችግር እንዳይገጥማቸው የሚያግዝ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ። ቡድኑ የተመሠረተው የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር…

በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በትንሹ የ1 ሺህ 113 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤሙ ሃማስና በእስራዔል መካከል የሚካሄደው ውጊያ እስካሁን ቢያንስ የ1 ሺህ 113 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉ ተገለጸ፡፡ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 413ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ 700ዎቹ ደግሞ እስራዔላውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የሃማስ ቡድን…

ፋሲል ከነማ እና ሐዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ደርዘን ጎሎች በተቆጠሩበት የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ሦስት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የፋሲል ከነማን ጎሎች ሱራፌል ዳኛቸው (2) እና ጌታነህ ከበደ እንዲሁም የሐዋሳ ከተማን ደግሞ ታፈሰ ሰሎሞን፣ አሊ ሱሌማን እና…

አሜሪካ በ42 የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሩሲያ ወታደራዊ ኃይል “የጦር ቁሶችን አቅርበዋል” ባለቻቸው 42 የቻይና ኩባንያዎች ላይ የንግድ እንቅስቃሴ ገድብ መጣሏን አስታወቀች፡፡ በተጨማሪም በኢስቶኒያ፣ ፊንላንድ፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ቱርክ፣ እንግሊዝ እና የተባበሩት ዓረብ…

የሆረ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ተሳታፊዎች ወደ ቢሾፍቱ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ በቢሾፍቱ ለሚከበረው የሆረ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ተሳታፊዎች ወደ ከተማዋ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ባንኮች እና ሆቴሎችን ጨምሮ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትም ልዩ ዝግጅት በማድረግ ለእንግዶቹ አገልግሎት በመሥጠት ላይ ናቸው። የበዓሉ ተሳታፊዎች…

እስራዔል እና ፍልስጤም ወደ ድርድር እንዲመለሱ ሩሲያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ፍልስጤም ጦር መማዘዙን አቁመው ውዝግባቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ ሩሲያ ጠየቀች፡፡ የሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካዒል ቦግዳኖቭ÷ “የተፈጠረው ውጥረት መቋጫ ወደ ሌለው ግጭት እንዳያመራ ሀገራቱ በንግግር ችግሮቻቸውን…

አቶ ፍቃዱ ተሰማ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሠላም እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል እሴቱንና ውበቱን ጠብቆ በሠላም እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ፡፡ አቶ ፍቃዱ የሆረ ፊንፊኔ በዓል በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ ባስተላለፉት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሠረት ካቢኔው ባካሄደው ውይይት÷ በአሶሳ ከተማ በሚገነባው ዘመናዊ ሙዚየም እንዲሁም በበተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት…

ኢትዮ ፖስት በአፍሪካ ቀጣና የላቀ አገልግሎት በመሥጠት ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ፖስት በአፍሪካ ቀጣና የላቀ አገልግሎት በመሥጠት ረገድ ተመራጭ ሆኖ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ በተዘጋጀ መርሐ-ግብር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በየዓመቱ የፖስታ አገልግሎት ሰጪዎች ምዘና የሚካሄደው በዓለም ፖስታ አገልግሎት ኅብረት ነው፡፡ ኢትዮ…

ዓየር መንገዱ ወደ ማልታ የቻርተር በረራ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ማልታ የመጀመሪያውን የቻርተር በረራ ማካሄዱን አስታወቀ፡፡ በቻርተር በረራው ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ጎብኚዎች መካተታቸውን የዓየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የማልታ አምባሳደር…