Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ በሴት ልጅ ግርዛት በዓመት 44 ሺህ ልጃ-ገረዶች ሕይወታቸውን ያጣሉ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በሴት ልጅ ግርዛት ምክንያት በዓመት 44 ሺህ ያኅል ልጃ-ገረዶች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ጥናት አመላከተ፡፡ ይፋ የሆነው የጥናት ውጤት ትኩረት ያደረገው ኢትዮጵያ ፣ ቤኒን ፣ ቡርኪና ፋሶ ፣ ካሜሩን ፣ ቻድ ፣ ኮት ዲቯር ፣ ግብፅ ፣…

ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…

የመጀመሪያው የኢትዮ-ቺሊ የፖለቲካ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የቺሊ የፖለቲካ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ። ምክክሩን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና አሜሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እስክንድር ይርጋ እና በቺሊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው…

ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ የ25 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ የ273 ሚሊየን የኖርዌይ ክሮነር ወይም ግምቱ (25 ሚሊየን ዶላር) የሚደርስ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴዬን ክርስቴንሰን…

በእስራዔል – ጋዛ ጦርነት እስከ አሁን ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ወታደራዊ ኃይል ከሃማስ ታጣቂዎች ጋር በገባበት ጦርነት ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ፡፡ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 704ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ ከ900 የሚልቁት ደግሞ እስራዔላውያን መሆናቸውን መረጃዎች…

በአፍጋኒስታን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለት ንጋት 11 ሰዓት አካባቢ መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡…

በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በባሕላዊ ዘዴ የተጀመረው ሥራ በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት በመታገዝ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ÷ የግሪሳ…

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በሚቻለው ሁሉ ኢትዮጵያን እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍልሰት ጋር በተገናኙ ጉዳዮች በሚቻለው ሁሉ እንደሚደግፍ አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተሥፋዬ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አዲሷ ተሿሚ ዋና ዳይሬክተር አሚ…

የበጀት ዓመቱ ጥቅል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንዲሆን ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጀት ዓመቱ ጥቅል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት 7 ነጥብ 9 በመቶ እንዲሆን በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች በትኩረት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡፡ ፕሬዚዳንቷ÷ የ2016 በጀት ዓመት የመንግስት የትኩረት አቅጣጫዎችን አስመልክተው…

በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች…