ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል እና ሃማስ የሚያደርጉትን እንዲያስተውሉ ተመድ አስጠነቀቀ Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ሃማስ የሚያደርጉትን እንዲያስተውሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሃማስ ያገታቸውን እስራዔላውያን በሙሉ እንዲለቅም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተመሳሳይ እስራዔል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል በደቡብ ጋዛ የከፈተችውን ጦርነት ላልተወሰኑ ሠዓታት ለማቆም ተስማማች Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔልን ያካተተው የግብፅ እና የአሜሪካ ውይይት ጦርነቱ በደቡብ ጋዛ ለጊዜው እንዲቆም ሥምምነት ላይ በመድረስ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ስምምነቱ በጋዛ እና በግብፅ መካከል ያለውን የራፋኅ ድንበር ለመክፈት ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል መባሉን ዘ ግሎብ ኤንድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን ሰሞኑን ወደ ቻይና ሊያቀኑ ነው Alemayehu Geremew Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰሞኑን በፈረንጆቹ ጥቅምት 17 እና 18 በሚካሄደው የ ”ቤልት ኤንድ ሮድ መድረክ” ለመሳተፍ ወደ ቤጂንግ እንደሚያቀኑ ተሰምቷል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎንም ፕሬዚዳንት ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለእስራዔል ድጋፍ 2ኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላከች Alemayehu Geremew Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ “ድዋይት ኤይዘን ሃወር” የተሰኘውን ሁለተኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧን ለእስራዔል ድጋፍ እንዲውል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ላከች፡፡ ዋሽንግተን ቀደም ሲል “ጀራልድ ፎርድ” የተሰኘውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከአሸባሪ መረጃዎች ሥርጭት ጋር በተያያዘ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ ጀመረ Alemayehu Geremew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ቀደም ሲል ትዊተር በመባል ይታወቅ የነበረው የአሁኑ “ኤክስ” ላይ የሽብር ይዘት ካላቸው መረጃዎች ስርጭት ጋር በተያያዘ ምርመራ ማካሄድ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ የጀመረው ከጥላቻ ንግግር፣ ከሐሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ እየተተገበረ ያለው የት/ቤቶች የምገባ መርሐ-ግብር በዓለም አቀፍ ተቋማት ተጎበኘ Alemayehu Geremew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየተተገበረ የሚገኘው የተማሪዎች የምገባ መርሐ- ግብር በዓለም አቀፍ ተቋማት ተጎብኝቷል፡፡ በደጃዝማች ወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በተካሄደው ጉብኝት÷ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርችዋክስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተጓተቱ ነባር ፕሮጀክቶችን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። የክልሉ ካቢኔ አባላትና የሚመለከታቸው አካላት በክልሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ዕቅድ አፈፃፀም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ነፍሰ-ጡር ሴት ተኩሶ የገደለ የናይጄሪያ ፖሊስ የሞት ፍርድ ተፈረደበት Alemayehu Geremew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የናይጄሪያ ፖሊስ የሕግ ባለሙያ የሆነች ነፍሰ-ጡር ተኩሶ በመግደሉ የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡ የናይጄሪያ ሌጎስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ድራምቢ ቫንዲ የተባለው የናይጄሪያ ፖሊስ ላይ የሞት ፍርድ የበየነው ኦሞቦላንሌ ራሂም የተባለችውን የኅግ ባለሙያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ የሥራ ኃላፊ በ72 ሠዓታት ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ Alemayehu Geremew Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የሚገኙት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሥራ ኃላፊ በ72 ሰዓታት ውስጥ ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ በመፈንቅለ መንግስት ሥልጣኑን የተቆጣጠረው የሀገሪቱ ወታደራዊ አሥተዳደር ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አሥተዳደሩ ትዕዛዙን ሲያስተላልፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የእስራዔል – ሐማስን ግጭት ለማስቆም እናሸማግል ስትል ለግብፅ ጥሪ አቀረበች Alemayehu Geremew Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የእስራዔል እና የሃማስ ግጭት እጅግ እንዳሳሰባት እና ሀገራቱን ከግብፅ ጋር በመሆን ማሸማገል እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ በቻይና የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ዣይ ጁን እንዳሉት÷ በተለይ ጦርነቱ በሁለቱ ወገኖች መካከል…