Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ። በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተመራው ጉብኝት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና የሰራዊቱ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያ ቡና ተወዳጅነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት መስራት ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ላይ ያለው ተወዳጅነትና ተመራጭነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። በቡና ወጪ ንግድ እየተመዘገበ ባለው አመርቂ ውጤት መዘናጋት ሳይፈጠር ይበልጥ መሥራት…

ፔር ሉዊጂ ኮሊና – የዓለማችን ምርጡ የእግር ኳስ ዳኛ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2003 ለሥድስት ተከታታይ ዓመታት “የዓለማችን ምርጡ ዳኛ” የሚል ማዕረግ ሰጥቶታል፡፡ በፈረንጆቹ የካቲት 13 ቀን 1960 በጣሊያን ቦሎኛ የተወለደው ፔር ሉዊጂ ኮሊና የዳኝነት ሕይወቱን…

ኢጋድ በሥደተኞች ጥበቃ ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መካከል ያለውን የሥደተኞች ጥበቃ በተመለከተ ባዘጋጀው አዲስ የፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ በአዲስ አበባ የማጠቃለያ ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ የአባል ሀገራቱ ተወካዮች፣ የተባበሩት…

ቻይና የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብርን በጥራት ለመተግበር ያስችለኛል ያለችውን ዕቅድ ይፋ አደረገች

ቻይና የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብርን በጥራት ለመተግበር ያስችለኛል ያለችውን ዕቅድ ይፋ አደረገች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ትብብርን በከፍተኛ ጥራት ለመተግበር ያስችላል ያሉትን የሀገሪቱን ዕቅድ ሥምንት ደረጃዎች ይፋ…

በጋዛ ሆስፒታል በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ የ500 ንጹሐን ሕይወት ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ አል-አህሊ ባብቲስት ሆስፒታል በደረሰ ጥቃት ቢያንስ የ500 ንጹሐን ሕይወት ማለፉን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስራዔል በበኩሏ ጥቃቱ ወደ ግዛቷ ከሃማስ ወይም ከሂዝቦላህ የተወነጨፈ ሮኬት ኢላማውን ስቶ የተፈጸመ ነው በማለት ሁለቱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት ያሳየ ነው…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት ያሳየችበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ…

አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና ሌሎች የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ…

3 ኢትዮጵያውያን የጣሊያኑ ኢኒ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ኢትዮጵያውያን “የአፍሪካ ወጣት ባለ ተሰጥዖዎች” በሚል ዘርፍ የ2023 የኢኒ ዓለምአቀፍ ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የሽልማቱ አሸናፊዎች ዔልሻዳይ ሙሉ ፈጠነ ከኬንያ ሞይ ዩኒቨርሲቲ፣ ፂዮን አያሌው ከበደ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

የሰዓታት ተኩስ ማቆም ስምምነቱ በመክሸፉ እስራዔል የቦንብ ድብደባዋን ቀጥላለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔልና ሀማስ ለሰዓታት የተኩስ አቁም ላይ እንዲደርሱ የተጀመረው ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሳይሳካ ቀርቶ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተሰማ፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ እስራዔል ጋዛ ላይ የምታደርሰውን ድብደባ እንድታቆም ለማሸማገል ጥረት ሲደረግ…