ስፓርት አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ በጀርባ ዋና ስፖርት የዓለም ክብረወሰንን ሰበረች Alemayehu Geremew Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የዋና ስፖርት ውድድር አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ ኬይሊ ማክዊን የጀርባ ዋና የዓለም ክብረወሰንን ሰብራለች፡፡ ኬይሊ ማክዊን 50 ሜትሩን የዋና ርቀት ለማጠናቀቅ 26 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና – አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና - አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የልምድ ልውውጥ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ የቻይና - አፍሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገው ስምምነት ወደ ተግባር የተገባበት ማሳያ መሆኑን የሥራና ክኅሎት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔልና ፍልስጤምን ለማሸማገል የተጠራው ጉባዔ ያለስምምነት ተበተነ Alemayehu Geremew Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብሶ የቀጠለውን የእስራዔል እና ፍልስጤም ጦርነት እልባት እንዲያገኝ ዓልሞ ትናንት በግብጽ የተካሄደው የሠላም ጉባዔ ያለስምምነት ተበትኗል፡፡ በጉባዔው ላይ አሜሪካ እና እስራዔል ሳይሳተፉ መቅረታቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡ የግብጽ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግዙፍ ኅንፃዎችን በአነስተኛ ኃይል የሚያቀዘቅዝ ሥልት ያስተዋወቁት ተመራማሪ የሣይንስ ሽልማት አሸነፉ Alemayehu Geremew Oct 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰማይ ጠቀስ ኅንፃዎችን በአነስተኛ ኃይል ማቀዝቀዝ የሚያስችል ሥልት የዘየዱት ተመራማሪ በሲንጋፖር ከፍተኛ ቦታ የሚሠጠውን የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሽልማት አሸነፉ፡፡ የ2023 የሀገሪቷን ፕሬዚዳንታዊ የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ሽልማት ያሸነፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በግብርና ሜካናይዜሽን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሥምምነቱን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የኮሪያ የኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ተቋም ፕሬዚዳንት ብዬንግ ጁ ሚን (ዶ/ር)…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ካናዳ 41 ዲፕሎማቶቿን ከሕንድ አስወጣች Alemayehu Geremew Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ በአሸባሪነት የፈረጀችው እና የካናዳ ዜግነት ያለው የሲክ ቡድን መሪ በካናዳ መገደሉን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት ካናዳ 41 ዲፕሎማቶቿን ከሕንድ አስወጥታለች። የሕንድ ጥምር ዜግነት ካለው የቡድኑ መሪ መገደል ጀርባ የሕንድ እጅ አለበት…
የሀገር ውስጥ ዜና አካል-ጉዳተኞችን ያማከለ የትምህርት መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞችን ያማከለ የትምህርት መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ፡፡ “ላይት ፎር ዘ ወርልድ” የተሰኘው በጉዳዩ ላይ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ግብረ-ሠናይ ድርጅት ባዘጋጀው መድረክ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተሥፋዬ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መምከራቸው ተነገረ Alemayehu Geremew Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሠርጌይ ላቭሮቭ ጋር በፒዮንግያንግ ተገናኝተው መምከራቸው ተገለጸ፡፡ ሁለቱን ወገኖች ተገናኝተው መምከራቸውን ይፋ ያደረገው የሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች አገልግሎት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሮ-ስፔስ ቴክኖሎጂዎች ማምረቻ ለማበልጸግ እየሠራሁ ነው አለ Alemayehu Geremew Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሮ-ስፔስ ቴክኖሎጂዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር ውስጥ ለማበልጸግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው ÷ የተለያዩ የአውሮፕላን አካል መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ በሥፋት ለማምረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ እስራዔል ገብተዋል Alemayehu Geremew Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በቀጠለበት ሁኔታ የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ እስራዔል ቴል አቪቭ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቴል አቪቭ የገቡት የእስራዔል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለማግኘት መሆኑም ተመላክቷል፡፡ ሪሺ ሱናክ…