Fana: At a Speed of Life!

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማስገባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት ያልጀመረው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡ በነፃ የንግድ ቀጣናው የባለድርሻ አካላት ሚና ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ፎረም በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።…

የአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት ለሕግ ታራሚዎች የማበረታቻ ሽልማትና የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጋር በመተባበር የማበረታቻ ሽልማቶች እና የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ። መርሐ-ግብሩ የተካሄደው የሕግ ታራሚዎች በዕውቀት እንዲበለጽጉ እና በሥነ-ምግባር እንዲታነጹ ታሳቢ በማድረግ መሆኑም…

አቶ አብነት ገ/መስቀልን ጨምሮ በ5 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ አቶ አብነትገ/መስቀል እና 3 የመሬት አስተዳደር ሰራተኞች የተካተቱበት ባጠቃላይ በአምስት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መስርቷል። አቶ አብነት ገ/መስቀል በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 2…

ለመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል – ፕሬዚዳንት ማክሮን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካረረ ላለው ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሄ ሊበጅለት እንደሚገባ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑዔል ማክሮን አሳሰቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከግብጹ አቻቸው አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር በመሆን በካይሮ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የእንኳን ደስ አልዎ መልእክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት በማሸነፋቸው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡…

በጅማ፣ ባቱ ፣ ሞጆ እና ሆለታ ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ፣ ባቱ ፣ ሞጆ እና ሆለታ ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች፣ የዶሮ እርባታ፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች እንዲሁም የወትተ፣ የከብት ማድለብ እና የንብ ማነብ ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡…

ቻይና ሰው የጫነ መንኩራኩር ልታመጥቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰው የጫነ መንኩራኩር ወደ ጠፈር ልታመጥቅ መሆኑን የሀገሪቷ የጠፈር ምርምር ተቋም አስታወቀ፡፡ ሼንዡ - 17 በተባለችው መንኮራኩር በነገው ዕለት ወደ ጠፈር የሚላኩት ሦስት ተመራማሪዎች ÷ ታንግ ሆንግቦ፣ ታንግ ሼንግጂ እና ጂያንግ ዢንሊን…

የዓለም የስታርት አፕ ሽልማት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የዓለም የስታርት አፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ  እየተካሄደ ነው። መድረኩ ኢትዮጵያ በፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ያላትን እምቅ አቅም ለማስተዋወቅ እና በዘርፉ ያላትን ትክክለኛ ገጽታ ለማሳየት የሚያግዝ መሆኑን…

የሴቶችን የፖለቲካ አቅም ለማጎልበትና ወደ አመራርነት ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የፖለቲካ አቅም ለማጎልበትና ወደ አመራርነት ለማምጣት እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዛህራ ሑመድ ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ፕሬዝዳንቷ የሴቶችን አቅም ለማጎልበትና ወደ…

ሱሀይል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ተሰማርቶ የሚገኘው ግዙፉ የሱሀይል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ። በኳታር፣ በኢራንና በየመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኩባንያው ዋና…