ዓለምአቀፋዊ ዜና ኒውደልሂ የዓየር ብክለትን ለመግታት የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ልትገድብ ነው Alemayehu Geremew Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዷ ኒውደልሂ የዓየር ብክለትን ለመግታት ከፈረንጆቹ ኅዳር 13 እስከ 20 ባሉት ቀናት ለአንድ ሣምንት የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ልትገድብ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሕንድ የደልሂ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር ጎፓል ራይ ÷ ምንም እንኳን ያልተበከለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Nov 6, 2023 0 በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በወቅታዊ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከመንግስት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን የከፈቱት የሰሜን ሸዋ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ42ኛው ዓለም አቀፍ የጉዞ ኢንዱስትሪ ገበያ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው Alemayehu Geremew Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ42ኛው ዓለም አቀፍ የጉዞ ኢንዱስትሪ ገበያ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው። 42ኛው ዓለም አቀፍ የጉዞ ኢንዱስትሪ ገበያ አውደ ርዕይ በእንግሊዝ ለንደን የኤግዚቪሽን እና የስብሰባ ማዕከል በይፋ ተከፍቷል። በመርሐ-ግብሩ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ከአፍሪካ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሻሻል አለበት – የቼክ ጠቅላይ ሚኒስትር Alemayehu Geremew Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ከአፍሪካ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሻሻል እንዳለበት የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ፊያላ የአውሮፓ ሀገራት ከአፍሪካ ጋር ላላቸው ትብብር እምብዛም ቦታ አልሰጡትም ሲሉ ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተጋላጭ ሴቶችና ሕፃናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ Alemayehu Geremew Nov 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተጋላጭ ሴቶችና ሕፃናት ማቆያ ማዕከል ግንባታ ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ በክልሉ ሆሞሻ ወረዳ የተገነባው ማዕከል የሴቶችን ደኅንነት የመጠበቅ እና ፍትሕ እንዲያገኙ የማሥቻል ብሎም ሴቶች ላይ ከሚደርስ ተፅዕኖ የመከላከል ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና መጪውን ጊዜ የዋጀ አመራርና የተቋም ግንባታ ዕውን እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Nov 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስጣዊ አቅምን በማጠናከር ተለዋዋጩን ዓለም የዋጀና የውጭ ተፅዕኖን መቋቋም የሚያስችል የሪፎርም ሥራ ሕያው ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብረሃ ገለጹ፡፡ አቶ ዛዲግ “የሪፎርም መሠረታዊያንና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ንጹሐን ፍልሥጤማውያንን ለመታደግ መሥራት እንደሚገባ አንቶኒ ብሊንከን አሳሰቡ Alemayehu Geremew Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነትት የንጹሐን ደም በከንቱ እንዳይፈስ ተጨባጭ እርምጃ እንዲወሰድ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሳስበዋል፡፡ ብሊንከን በሚስተዋሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ወደ ቴል-አቪቭ አቅንተዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የሊቢያ አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ Alemayehu Geremew Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ኮንፈረንስ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ትናንት ተጀምሮ ዛሬም የቀጠለው ኮንፈረንስ የሚካሄደው በፈረንጆቹ ባሳለፍነው መስከረም ወር ላይ የሊቢያን ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለተወጣጡ ሥልጠና መሥጠት ተጀመረ Alemayehu Geremew Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለተወጣጡ ተባባሪ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ በሆሳዕና ከተማ የጀመረው ሥልጠና በአጀንዳ ማሰባሰብና ምክክር ላይ የሚሳተፉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆ ባይደን የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት “ጋብ” እንዲል ጠየቁ Alemayehu Geremew Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት “ጋብ” እንዲል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ባይደን የተኩስ አቁም ጥሪያቸውን ለሁለቱ ወገኖች ያስተላለፉት በሚኔሶታ ተገኝተው 200 ለሚጠጉ ደጋፊዎቻቸው የገጠር ልማት ላይ የቅስቀሳ ንግግር እያሰሙ…