Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ቫይረስ ክትባት አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል አጸደቀች፡፡ በትንኝ ንክሻ የሚተላለፈው ቫይረስ ክትባት በጤናው ዘርፍ ላይ የሚሠሩት የአሜሪካ ባለሥልጣናት በትናንትናው ዕለት መክረው ማፅደቃቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡…

ጀርመን እና ኢትዮጵያ የልማት ትብብር ድርድር ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን እና የኢትዮጵያ መንግሥታት ለሚያካሂዱት የልማት ትብብር ድርድር የቅድመ-ዝግጅት ምዕራፍ ሥብሰባ ተካሄደ፡፡ በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር የተካሄደው ሥብሰባ ዓላማ በፈረንጆቹ ኅዳር 27 እና 28 ለሚካሄደው ድርድር በጥልቀት ተወያይቶ…

ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡ ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ በነዳጅና ኢነርጂ መሥኮች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በነዳጅና ኢነርጂ መሥኮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ሥምምነት ላይ ደረሱ። የትብብር ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የሳዑዲ አረቢያ ኢነርጂ ሚኒስትር አብዱል አዚዝ ቢን ሰልማን አል ሳዑድ ፈርመውታል፡፡…

በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሊተገበሩ የሚገቡ የሳይበር ደኅንነት ማስጠበቂያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ጥቃት÷ ወደ ኮምፒውተር ሥርዓት በአውታረ-መረብ አማካኝነት በመግባት መረጃዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ ተፈጸመ የምንለው ክስተት ነው፡፡ የሳይበር ጥቃቶች÷ ባልተገባ መንገድ በበይነ-መረብ ሥርዓት ውስጥ በመግባት ፋይል የሚያጠፉ፣ የሚሠርቁ ወይም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦይንግ የጭነት አውሮፕላን አስገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦይንግ (Boeing 777-200LR) የጭነት አውሮፕላን ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ያስገባው ዘመናዊ የጭነት አውሮፕላን ባለሁለት ሞተርና ከ100 ቶን በላይ ጭነት የመሽከም አቅም ያለው ነው…

በጋዛ ሰብዓዊ አቅርቦት ለማሳለጥ ጦርነቱ ጋብ እንዲል የቡድን 7 አባል ሀገራት ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊ አቅርቦት ለማሳለጥ እስራዔል ጋዛ ላይ የምትፈጽመውን የቦምብ ድብደባ ጋብ እንድታደርግ የቡድን 7 አባል ሀገራት ጠየቁ፡፡ የየሀገራቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በጋዛ ሠርጥ ዕርዳታ ለንጹሐን ማድረስ ይቻል ዘንድ “ሰብአዊ ተኩስ አቁም” እንዲደረግ…

ሩሲያ የዓለም አቀፍ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንዲወጣባቸው ውሳኔ ባስተላለፉት የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች፡፡ ዳኛው ባሳለፍነው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ የጦር ወንጀል ክሥ…

ህብረተሰቡ ግላዊ መረጃዎችን ከአጭበርባሪዎች እንዴት መጠበቅ አለበት?

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ሰው የኢንተርኔት ዓለም እውነታዎችን መረዳት እና ማወቅ አለበት፡፡ በኦንላይ የሚደረጉ ግብይቶች፣ የመረጃ ልውውጦች እና የምናጋራቸው መረጃዎች እንዴት በእውነተኛ ህይወት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ ማወቅ እና መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ ቶኪዮ ላይ ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቶኪዮ ላይ ተገናኝተው በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደውን ስብሰባ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዮኮ ካሚካዋ ይመሩታል ተብሏል፡፡ ካሚካዋ አስቀድመው…