የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ከአውሮፓ የፈጠራ ባለቤትነት ቢሮ ጋር የትብብር ሥምምነት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን እና የአውሮፓ የፈጠራ ባለቤትነት ቢሮ ሦስተኛው ለሁለት ዓመታት የሚቆይ የሥራ ዕቅዳቸው ላይ በትብብር ለመሥራት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱ ከፈረንጆቹ 2023 እስከ 2025 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና አሜሪካ የዓየር ንብረት ለውጥ ቀውስን ለመፍታት በትብብር ሊሠሩ ነው Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና አሜሪካ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የዓየር ንብረት ለውጥ ቀውስ በትብብር ለመፍታት እንደሚሠሩ ገለጹ፡፡ ሀገራቱ ትብብራቸውን ለማሳደግ መስማማታቸውንና የጋራ መግለጫ ማውጣታቸውን የቻይና የሥነ-ምኅዳር እና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር በዛሬው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን ካለፈው ዓመት ጀምሮ የ27 ቢሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ ተሰማ Alemayehu Geremew Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን ካለፈው አመት ጀምሮ የ27 ቢሊየን ዩሮ ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጉን የህብረቱ የውጭ ጉዳይና ፀጥታ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል ገለጹ። ቦሬል በቤልጂየም ብራሰልስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አባል ሀገራቱ ካለፈው አመት ጀምሮ ለኪየቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማበረታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዋሥትና ኤጀንሲ ም/ፕሬዚዳንት ጁነዲን ከማል ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማበረታታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔፓል ቲክቶክን ልታግድ ነው Alemayehu Geremew Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔፓል በህብረተሰቡ ማኅበራዊ መሥተጋብር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው ያለችውን ‘ቲክቶክ’ የማህበራዊ ትሥሥር ገፅ አማራጭ ልታግድ መሆኗ ተሰማ፡፡ እንደ ገልፍ ቱዴይ ዘገባ፤ ኔፓል የቻይናውን ታዋቂ የማኅበራዊ ትሥሥር ገፅ በይፋ ልታግድ መሆኗን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአይስላንድ ከእሳተ ገሞራ ስጋት ጋር ተያይዞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ Alemayehu Geremew Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አይስላንድ የእሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች። በሃገሪቱ ደቡባዊ ምዕራብ ጠረፋማ አካባቢ የርዕደ መሬት ንቅናቄ መከሰቱን ተከትሎ እሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል ስጋት ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦክሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኦክሽን ኢትዮጵያ” የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ወደ ሥራ ገባ። መተግበሪያው የመንግሥት ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ መሸጥ የፈለጉትን ንብረት በዲጂታል መንገድ እንዲከውኑ የሚያስችል ምኅዳር መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ ነው Alemayehu Geremew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፕሪቶሪያው የሠላም ሥምምነት በኋላ በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የጤና ቢሮ ኃላፊ አማኑዔል ኃይለ÷ በክልሉ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ጎበኙ Alemayehu Geremew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በጉባ የሚገኘውን ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ስለ ፕሮጀክቱ ከታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ማብራሪያ…