የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ኩባ ግንኙነት በደም የተሳሰረ ነው – የኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት Alemayehu Geremew Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኩባው ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴዝ ዛሬ በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት አደባባይ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። የአበባ ጉንጉን ባስቀመጡበት ወቅት ባደረጉት ንግግርም÷ የኢትዮጵያ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጥቁር ባሕር ጉዳይ የአሜሪካንም ሆነ የ“ኔቶ”ን ጣልቃ-ገብነት እንደማትሻ ቱርክ አስታወቀች Alemayehu Geremew Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር ባሕር ጉዳይ ላይ የአሜሪካንም ሆነ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ)ን ጣልቃ-ገብነት እንደማትሻ ቱርክ አስታወቀች፡፡ በቀጣናው የደኅንነት ጉዳይ ላይ እራሷ ቱርክ እንደምትበቃም የሀገሪቱ ባሕር ኃይል ጦር አዛዥ ኤጁመንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሳምሰንግ ዋና ሥራ አፈፃሚ በማጭበርበር ወንጀል ክሥ ተመሠረተባቸው Alemayehu Geremew Nov 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ግዙፉ የሳምሰንግ ኩባንያ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጄይ ሊ በአክሲዮን ማጭበርበርና በሒሳብ አያያዝ ችግር ክሥ ተመሠረተባቸው። የደቡብ ኮሪያ ዐቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት÷ የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኃላፊ ጄይ ሊ በፈረንጆቹ 2015 የኩባንያው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ምግብና ሌሎች ድጋፎችን ማድረስ እንዳልተቻለ ተነገረ Alemayehu Geremew Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ በጋዛ የግንኙነት መሥመር ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ምግብና ሌሎች የሰብዓዊ አቅርቦቶችን ወደ ሥፍራው ማድረስ እንዳልቻሉ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ ድርጅቶች ተናገሩ፡፡ ድርጅቶቹ የሚሠጡትን አገልግሎት በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ÷ ባለፈው ዓመት በማዕከሉ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ ማዕከሉ ብቁ የሕክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠዓሊ ጁሊ ምሕረቱ የአፍሪካን ኪነ-ጥበብ የዓለም ክብረ-ወሰን ዳግም ሰበረች Alemayehu Geremew Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መኖሪያዋን በአሜሪካ ያደረገችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሠዓሊ ጁሊ ምሕረቱ የአፍሪካን ኪነ-ጥበብ የዓለም ክብረ-ወሰን በድጋሚ ሰበረች። ጁሊ ምሕረቱ ክብረ-ወሰኑን የሰበረችው “ወከርስ ዊዝ ዘ ዳውን ኤንድ ሞርኒንግ” የተሠኘ ረቂቅ ሥዕሏን በኒውዮርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የምክክር ሂደቱ ሊባክን የማይገባው ዕድል መሆኑ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉትሥድስት አሥርት ዓመታት ሞክራው ያልተሳካላት ብሔራዊ ምክክር ሊባክን የማይገባው ወርቃማ ዕድል መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥናት እና ምርምር ተቋም ምሁር ደሣለኝ አምሳሉ (ተ/ፕ) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ በዓመት 20 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ለማስገባት ማቀዷ ተነገረ Alemayehu Geremew Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ በነዳጅ ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ በየዓመቱ 20 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ ለማስገባት ማቀዷ ተገለጸ፡፡ ኬንያ ዕቅዱን ያወጣችው በሀገሪቷ እያደገ የመጣውን የተሽከርካሪ ግዢ ፍላጎት ለማሟላትና የነዳጅ ፍጆታዋን በዘላቂነት…
ቢዝነስ ኮሚሽኑ ባለፉት አራት ወራት 64 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት አራት ወራት 64 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 95 በመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአራት ወራት የተከናወኑ ሥራዎችን የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ አካሂዷል፡፡ በገቢ አሰባሰብ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመናዊ የነዳጅ አሥተዳደር ሥርዓት ሥራ ላይ ሊውል ነው – ሚኒስቴሩ Alemayehu Geremew Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅ ለትክክለኛ ዓላማ እንዲውል የሚያደርግ ዘመናዊ የነዳጅ አሥተዳደር ሥርዓት ሥራ ላይ ሊውል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልሎች፣ ከከተሞች እና…