የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ የሀገራት ከተሞችን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Nov 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች ማስፋፊያና ፕላናቸው ላይ ያተኮረ የሀገራት የልምድ ልውውጥ መድረክ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዩጋንዳ እና ሶማሊላንድ ከተሞች ተቋማዊና መሠረተ -ልማታዊ ማስፋፊያ ፕሮግራም ሚኒስትር ዴዔታዎች ተገኝተዋል፡፡ በመርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅመማ ቅመም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Nov 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅመማ ቅመም ጉባዔ "ኢትዮጵያ ለግብርና ምርት ፍላጎት አስተማማኝ ምንጭ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ዓለም አቀፍ ጉባዔውን የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳዑዲ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር የሞጆ ወደብ ተርሚናልን እየጎበኙ ነው Alemayehu Geremew Nov 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ሚኒስትር ሳላሕ ቢን ናስር አል ጃስር ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የሞጆ ወደብ ተርሚናልን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የኢፌዴሪ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ284 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Nov 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ284 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ 224 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና 59 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ ዕቃዎች በድምሩ 284 ነጥብ 5 ሚሊየን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለማችን ሙቀት በ 2 ዲግሪ ሴሊሺየስ መጨመሩ ተገለጸ Alemayehu Geremew Nov 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለማችን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የ 2 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሙቀት መጠን ጭማሬ ማስመዝገቧ ተገለጸ፡፡ የኮፐርኒከስ ምክትል ዳይሬክተር ሳማንታ በርጅስ እንዳሉት ÷ ባሳለፍነው ዓርብ የተመዘገበው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የኢንዱስትሪው አብዮት ከመፈንዳቱ በፊት…
Uncategorized የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን ጋትዊክ በረራ ጀመረ Alemayehu Geremew Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን -ጋትዊክ ከተማ በረራ ጀመረ። በማስጀመርያ መርሐ ግብሩ ÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ፣ የዓየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ኃላፊ ለማ ያዴቻ እና በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ25 የገጠር ከተሞች የተጀመረው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ Alemayehu Geremew Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25 የገጠር ከተሞች የተጀመረው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትአስታወቀ። አገልግሎቱ የገጠር ከተሞችን በፀሐይ ኃይል ማመንጫ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ በሰባት ክልሎች ሥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ ዕድገት የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና የሰው ሐብት ወሳኝ ናቸው – ጥናት Alemayehu Geremew Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ዕድገትን ዕውን ለማድረግ የቴክኖሎጂ ፈጠራን ከሰው ሐብት ልማት ጋር ማጣጣም እንደሚያስፈልግ ጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ “በአፍሪካ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማትን ዕውን ለማድረግ አስቻይ ጉዳዮች" በሚል መሪ ሐሳብ የዚህ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ"G20 Compact with Africa (CwA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ ውስጣዊ አንድነቱን በመጠበቅ የጥፋት ቡድኖችን ሴራ ማክሸፍ እንዳለበት ተገለጸ Alemayehu Geremew Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ ውስጣዊ አንድነቱን በመጠበቅ የጥፋት ቡድኖችን ሴራ ፊት ለፊት ታግሎ ማሸነፍ እንዳለበት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለፁ። በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በቢስቲማ ከተማ ዛሬ ውይይት…