Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ባለሐብቶች ከ63 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሥራ የጀመሩ ባለሐብቶች ከ63 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ፡፡ ባለሐብቶቹ በ2015 ዓ.ም 487 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ካፒታል አስመዝግበው የኢንቨስትመንት ፈቃድ በማውጣት የተሰማሩ ናቸው ተብሏል።…

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሕዝቡ ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከሕዝቡ ጋር መክሯል፡፡ መድረኩ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የብሔረሰብ…

የቤጂንግ የውጭ ጉዳይ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤጂንግ የውጭ ጉዳይ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮ-ቻይና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ መጎልበት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ትምህርት ጥናት ላይ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዳይሬክቶሬት አባላት ከዩኒቨርሲቲው…

በቱሪዝሙ ዘርፍ ከሞሮኮ ጋር ለመሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከሞሮኮ አምባሳደር ነዝሀ አላው ጋር በቱሪዝሙ ዘርፍ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሞሮኮ በሰው ኃይል ሥልጠና ድጋፍ እንድታደርግ ከስምምነት…

በጎንደር የተኀድሶ ሥልጠና የተከታተሉ ወጣቶች ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የተኀድሶ ሥልጠና የተከታተሉ ወጣት ጥፋተኞች ከስህተታቸው ታርመው ወደ ኅብረተሰቡ መቀላቀላቸው ተገለጸ፡፡ በተሳሳተ መንገድ በግጭትና ሁከት ተግባራት በመሰማራት ሕዝብና መንግስት መበደላችን ተገቢ አለመሆኑን በመገንዘብ በቀጣይ ለሠላም መሥፈን…

በ3 ወራት ከውጭ በተላከ ገንዘብ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኝቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ከተላከ ገንዘብ (ሬሚታንስ) ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንዲገኝ ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን…

3 ተቋማት የሕግ መዝገበ ቃላት በኦሮምኛ ቋንቋ ለማዘጋጀት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ መዝገበ ቃላት በኦሮምኛ ቋንቋ ለማዘጋጀት የሚያሥችል ሥምምነት በሦስት ተቋማት መካከል ተፈረመ፡፡ ሥምምነቱን የተፈራረሙት÷ የፌዴራል የፍትኅና የሕግ ኢንስቲትዩት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንዲሁም “ጀስቲስ ፎር ኦል ኢትዮጵያ” መሆናቸውን…

ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ-ሐሳብ በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ-ሐሳብ በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የቆየው 3ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። 3ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ከመላ ሀገሪቱ ለተወጣጡ የመንግሥት አመራሮች ላለፉት 12 ቀናት ሲሰጥ…

ወደ ጋዛ የተቋረጠው ሰብዓዊ አቅርቦት “በፍጥነት እና በዘላቂነት” እንዲቀጥል “ብሪክስ” ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ጋዛ የተቋረጠው ሰብዓዊ አቅርቦት “በፍጥነት እና በዘላቂነት” እንዲቀጥል ብሎም ሁለቱም ወገኖች ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ የ”ብሪክስ” ቡድን አባል ሀገራት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሀገራቱ ጥሪያቸውን ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት በእስራዔል-ሃማስ…

ተመድና ብሪክስ በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ላይ ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና የብሪክስ አባል ሀገራት በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ላይ ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ። በውይይቱ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸውን ሺ ጂንፒንግ ጨምሮ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…