የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የዕድገት ሞተር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Alemayehu Geremew Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዕድገት የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር ኃይሉ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ተሰማራ Alemayehu Geremew Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በምሥራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳያደርስ ቀድሞ ለመከላከል ወደ አካባቢው ተሰማርቷል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ6 ቢሊየን ብር ወጪ የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ሊገነባ ነው Alemayehu Geremew Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6 ቢሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ እና ቻይና ባለሐብቶች ትብብር የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ከተማ ሊገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በ10 ወራት ውስጥ የሚገነባው የብረታ ብረት ማምረቻ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ- ግብር ዛሬ ይፋ ተደርጓል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እንዲራዘም ጠየቀ Alemayehu Geremew Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ዛሬ የሚያበቃው የአራቱ ቀናት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነት እንዲራዘም ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ ሃማስ እንዳስታወቀው÷ ምንም እንኳን ታጋቾቹን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለማስለቀቅ ጥረት ቢያደርግም ካለው የጊዜ መጣበብ አንጻር…
Uncategorized ናይጄሪያና አንጎላ “ኦፔክ” ፕላስ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት ቅነሳ ተቃወሙ Alemayehu Geremew Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ላኪ ሀገራት ቡድን (ኦፔክ ፕላስ) አባል የሆኑት ናይጄሪያና አንጎላ ቡድኑ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት የመቀነስ ዕቅድ ተቃወሙ፡፡ ቡድኑ ለወጪ ንግድ የሚያመርቱትን የነዳጅ አቅርቦት ድርሻም እንዲጨምርላቸው ጠይቀዋል ነው የተባለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአውሮፕላን ነዳጅ ማምረት የሚያስችላት ድጋፍ አገኘች Alemayehu Geremew Nov 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘለቄታ ያለው አማራጭ የአውሮፕላን ነዳጅ ለማምረት የሚያስችላትን ድጋፍ አገኘች፡፡ ድጋፉ የተገኘው በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ከመደበኛዉ ነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ተኮር ነዳጅ በዘላቂነት ለመሸጋገርና የአቪዬሽን በካይ ጋዞችን ልቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3 ወራት ከ72 ሚሊየን ዶላር በላይ ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ መገኘቱ ተገለጸ Alemayehu Geremew Nov 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 38 ነጥብ 7 ሺህ ቶን ምርት ወደ ውጭ በመላክ ከአምራች ኢንዱስትሪው ከ72 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ÷ በሩብ ዓመቱ የኢንዱስትሪው ዘርፍ አበረታች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለንደንን ከ2 እጥፍ በላይ የሚበልጥ የበረዶ ግግር ተገምሶ እየሄደ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Nov 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለንደንን መጠነ-ሥፋት ከ2 እጥፍ በላይ የሚሆን የዓለማችን ትልቁ የበረዶ ግግር ተገምሶ እየሄደ ነው ተባለ፡፡ የበረዶ ግግሩ በፈረንጆቹ 1986 ላይ ከአንታርክቲክ ባሕር ዳርቻ ተቆርሶ በዌድል ባሕር አካባቢ የቆየ ሲሆን፥ ከመጠኑ ግዝፈት አንጻርም…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉን የትርምስ ቀጣና ማድረግ ለአማራ ሕዝብ አይበጅም – የደቡብ ወሎ ዞን Alemayehu Geremew Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች እናስመልሳለን በሚል ሽፋን ክልሉን የትርምስ ቀጣና ማድረግ ለአማራ ሕዝብ እንደማይበጅ የደቡብ ወሎ ዞን አስገነዘበ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ከተማ በወቅታዊ የሠላምና የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል። የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ኤጀንሲዎች ለኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ልማት ተግባራዊነት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ Alemayehu Geremew Nov 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም ላይ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጄንሲዎች ጋር መክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጄንሲዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡…