Fana: At a Speed of Life!

የመንግሥት ተሽከርካሪዎችን የነዳጅ ፍጆታ የሚቆጣጠር ሥርዓት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥትን ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ፍጆታን የሚቆጣጠር ሥርዓት ሊተገበር መሆኑ ተገለጸ። የመንግሥት ንብረትና ግዢ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሐጂ ኢብሳ፥ ሥርዓቱ ተገቢ ያልሆነ የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ በመገደብ የነዳጅ ፍጆታቸውን ለመቆጠብ…

ኤሎን መስክ ጋዛን እንዲጎበኝ በሃማስ ግብዣ ቀረበለት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ቢሊየነር ኤሎን መስክ ጋዛን እንዲጎበኝ በሃማስ ግብዣ ቀረበለት፡፡ በሃማስ ታጣቂ ቡድን ውስጥ ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ኦሳማ ሐምዳን ግብዣውን ያቀረቡት ኤሎን መስክ በእስራዔል ያደረገውን ጉብኝት ተከትሎ መሆኑን አውት ሉክ አስነብቧል፡፡…

በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ከተከላከልን የምናልማትን ዓለም እንኖርባታለን – ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት የምንከላከል ከሆነ የምናልማትን ዓለም እንኖርባታለን ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የሀገራት መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የግሉ…

እስራዔል እና ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱን ሊያራዝሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱን ሊያራዝሙ መዘጋጀታቸው ተሰማ፡፡ በማስማማቱ በኩል ሚናዋን ስትጫወት የነበረችው ኳታር ዛሬ የሚያበቃውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነት ሁለቱ ወገኖች እንደሚያራዝሙት ጠቁማለች፡፡ የኳታር የውጭ…

የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብቶች ያስተዋወቀ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የቱሪዝም ፀጋዎችና የኢንቨስትመንት እድሎችን ለቻይና ዜጎች ለማስተዋወቅ ያለመ የቱሪዝም ፕሮሞሽን ፎረም በቻይና ቤጂንግ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይ በቻይና የሚገኙ አስጎብኚ ድርጅቶች እና በቱሪዝም ፕሮሞሽን ዘርፍ የተሰማሩ ባለድርሻ…

በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለ3 ሺህ100 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 32 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 3 ሺህ 100 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሕመድ እንድሪስ በክልሉ የኢንቨስትመንት…

ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቂ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቂ ዝግጅት እንደተደረገ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል፡፡ አቶ አገኘሁ ተሻገር በጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ለበዓሉ እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት ምልከታ…

በአማራ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ቃል ኪዳን ሽፈራው፥ በ2015/16 የመኸር እርሻ ሥራ ከለማው 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት እስካሁን…

በኦሮሚያ ክልል ካገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ያለ አገልግሎት የቆሙ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ በማስወገድ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ። ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለበርካታ ጊዜ የቆሙ ነበሩ ተብሏል፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በፆታዊ ጥቃት ላይ በሚመክረው መድረክ ለመካፈል ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡ ጉባዔው ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከዛሬ እንደሚቀጥል በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው…