Fana: At a Speed of Life!

የእስራዔል ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተሠማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ምድር ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ወታደራዊ ኃይሉ የሃማስን ማዕከላዊ ዕዞች ፣ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ሥፍራዎች እንዲሁም የባሕር ኃይሎቹን ዒላማ አድርጎ እየገፋ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከሃማስ ጋር የተደረሰው…

ኢትዮጵያ የሥርዓተ- ምግብ ሽግግርን የሚያሳካ ተሞክሮ በኮፕ28 አቅርባለች- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኮፕ 28 ጉባዔ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችልና የሥርዓተ- ምግብ ሽግግር አጀንዳን የሚያሳካ ተሞክሮ ማቅረቧን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዱባይ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮፕ 28 የአየር ንብረት ለውጥ…

ተመድ በሶማሊያ ከ30 ዓመታት በላይ ጥሎት የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለሶማሊያ የጦር መሣሪያ እንዳይሸጥ ከ30 ዓመታት በፊት ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ማንሳቱ ተገለጸ፡፡ ማዕቀቡ የተነሳው በትናንትናው ዕለት ምክር ቤቱ በድምፅ ብልጫ ባሳለፈው ውሳኔ መሆኑን አር ቲ…

“ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” ከ40 ዓመታት በኋላ ለዓለም ገበያ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም መልክዓ ምድር ግልጋሎት እንዲሠጥ ታስቦ የተሠራው የጃፓኑ “ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” ከ40 ዓመታት በኋላ በይበልጥ ዘምኖ ለዓለም ገበያ ሊቀርብ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ዘመናዊ መሣሪያዎች የተገጠሙለት “ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” አሁን ላይ…

የ“መደመር ትውልድ” መፅሐፍ በፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናው እየጨመረ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንግሊዝኛው ትርጉም መፅሐፍ በመላው ፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናን እያተረፈ መሆኑ ተነገረ፡፡ “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛ…

የዓለም ኤድስ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ መከላከል"በሚል መሪ ቃል የዓለም ኤድስ ቀን እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው መርሐ-ግብር ÷ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ በዘርፉ የሚሠሩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ፣…

ጊዜያዊ የተኩሥ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ ቀጥላለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተገለጸ፡፡ ኳታር ፣ ግብፅ እና አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ አሸማጋዮች የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እስከ ዛሬ እንዲራዘም ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ የአሜሪካ…

ቦይንግ 15 ነዳጅ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ውል አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ ኩባንያ 15 ዘመናዊ የአውሮፕላን ነዳጅ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለአሜሪካ ዓየር ኃይል ለማቅረብ የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ውል አሸነፈ፡፡ ኬሲ-46 ኤ ፔጋሰስ የተባሉት እነዚህ ዘመናዊ አውሮፕላኖች የዓየር ኃይሉ ጀቶች በረራ ላይ እያሉ ነዳጅ…

በሲዳማ ክልል ሊመዘበር የነበረ ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ሊመዘበር የነበረ ከ110 ሚሊየን ብር በላይ የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ ጋር በመተባበር ማዳን መቻላቸው ተገለጸ፡፡ በ2015 በጀት ዓመት ሊመዘበር የነበረን ከ51ሚሊየን ብር በላይ…

የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን መከስከሱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን ያኩሺማ ደሴት ባሕር ዳርቻ መከስከሱ ተሰማ፡፡ ሁኔታውን ተከትሎ የጃፓን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ቦታው የቅኝት መርከቦችን እና አውሮፕላኖችን እንደላኩ ዲፌንስ ብሎግ ዘግቧል፡፡ የጃፓን…